Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 14974
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ተጠርጣሪው ጀነራል ተፈራ እያለ ብልፄ ምግበይን ለምን ጠራ

Post by Misraq » 21 Mar 2025, 19:49

.
.
.
ብልፄ የፋኖን ብቃትን ለማሳነስና ኢሳያስ ላይ አብሬህ አልዘምትም ያለውን ምግበይን ለማስጠቆር በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት ምግበይን ለዛሬ National Hero እና መነጋገርያ ርዕስ አድርጎታል።

ከዚህ ዘመቻ ጀርባ ግን የጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞን የጦር ፕላንና ንድፍ እጠረጥራለሁ።

Enjoy Megebey !!




Post Reply