ብዙ ሚዲያዎች ዛሬ ስለ ቄስ ሞገሴ፣ ፊታዉራሪ መሸሻ ና ጉዱ ካሣ ይተነትኑታል፣ ነገሩ ከማን አንሼ አይነት ፉክክር የሆነ ይመስላል። እኔ እንደ እድል ሆኖ ፍቅር እስከ መቃብርን አላነበብኩም፣ መፅሓፉ አላጋጠመኝም።
ይህ መፅሓፍ አሁን እንደ አዲስ በብዙ ኮፒ ሳይታተም አይቀርም፣ ገፀ-ባሕሪያቶቹ በአገር ፓርላማ ደረጀ መነጋገሪያ በመሆናቸዉ።
እስክ ስለ ታሪኩ ይበልጥ የምታዉቁ ከላችዉ ትንሽ ታሪኩን አካፍሉን፣ መፅሓፉ የት እንደምገኝም የምታዉቁት ከላችዉ ጠቁሙን፣ ማንበብ አለብን።
Re: የጉዱ ካሣ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖዋል
ይህን ጥያቄ ቀደም ብለህ መጠየቅ ነበረብህ። ብርሃኑ ነጋን ቄስ ሞገሴ እያሉ ብዙዎች ሲጠሩት።

DefendTheTruth wrote: ↑21 Mar 2025, 17:22ብዙ ሚዲያዎች ዛሬ ስለ ቄስ ሞገሴ፣ ፊታዉራሪ መሸሻ ና ጉዱ ካሣ ይተነትኑታል፣ ነገሩ ከማን አንሼ አይነት ፉክክር የሆነ ይመስላል። እኔ እንደ እድል ሆኖ ፍቅር እስከ መቃብርን አላነበብኩም፣ መፅሓፉ አላጋጠመኝም።
ይህ መፅሓፍ አሁን እንደ አዲስ በብዙ ኮፒ ሳይታተም አይቀርም፣ ገፀ-ባሕሪያቶቹ በአገር ፓርላማ ደረጀ መነጋገሪያ በመሆናቸዉ።
እስክ ስለ ታሪኩ ይበልጥ የምታዉቁ ከላችዉ ትንሽ ታሪኩን አካፍሉን፣ መፅሓፉ የት እንደምገኝም የምታዉቁት ከላችዉ ጠቁሙን፣ ማንበብ አለብን።
Re: የጉዱ ካሣ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖዋል
ጉዱ ካሣ ማለት ከድሮው ስርዓት የተላቀቀ ሰው ማለት ሳይሆን ፣ ያለበትን ስርዓት እንደ እንግዳ ከውጪ ሆኖ የሚመለከት ማለት ነው።
አቶ ዓብዮት ኢትዮጵያን በባዕድ አምልኮ ዓይኑና በቻይና መነፅርና የገና መብራት ነው የሚያያት።

-
- Senior Member
- Posts: 12261
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የጉዱ ካሣ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖዋል
አበሩ፣Abere wrote: ↑21 Mar 2025, 18:11ይህን ጥያቄ ቀደም ብለህ መጠየቅ ነበረብህ። ብርሃኑ ነጋን ቄስ ሞገሴ እያሉ ብዙዎች ሲጠሩት።![]()
DefendTheTruth wrote: ↑21 Mar 2025, 17:22ብዙ ሚዲያዎች ዛሬ ስለ ቄስ ሞገሴ፣ ፊታዉራሪ መሸሻ ና ጉዱ ካሣ ይተነትኑታል፣ ነገሩ ከማን አንሼ አይነት ፉክክር የሆነ ይመስላል። እኔ እንደ እድል ሆኖ ፍቅር እስከ መቃብርን አላነበብኩም፣ መፅሓፉ አላጋጠመኝም።
ይህ መፅሓፍ አሁን እንደ አዲስ በብዙ ኮፒ ሳይታተም አይቀርም፣ ገፀ-ባሕሪያቶቹ በአገር ፓርላማ ደረጀ መነጋገሪያ በመሆናቸዉ።
እስክ ስለ ታሪኩ ይበልጥ የምታዉቁ ከላችዉ ትንሽ ታሪኩን አካፍሉን፣ መፅሓፉ የት እንደምገኝም የምታዉቁት ከላችዉ ጠቁሙን፣ ማንበብ አለብን።
በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁለት ለኢትዮጵያ ብርሃን የሆኑ ብርሃኑዎች አሉ። አንዱ የአቶ ነጋ ልጅ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ስሆኑ፣ ሌላኛዉ ደግሞ የኦቦ ጁላ ልጅ ፊልድ-ማርሻል ብርሃኑ ነዉ። ሁለቱም የወደፊት ኢትዮጵያን ወደ ብርሃን ለመዉሰድ የምተጉ ብርቅዬ ልጆቿ ናቸዉ። ቄስ ሞገሴን አላዉቃቸዉም፣ እሳቸዉም እንደዚህ ትጉ ከነበሩ እሰዮ ነዉ። ያለበለዚያ እንዲሁ ዝም ብለህ ከአቅምህ በላይ አትንጠራራ፣ ለራስህ ስትል።
Re: የጉዱ ካሣ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖዋል
DefendTheTruth wrote: ↑22 Mar 2025, 14:44አበሩ፣Abere wrote: ↑21 Mar 2025, 18:11ይህን ጥያቄ ቀደም ብለህ መጠየቅ ነበረብህ። ብርሃኑ ነጋን ቄስ ሞገሴ እያሉ ብዙዎች ሲጠሩት።![]()