Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by DefendTheTruth » 21 Mar 2025, 11:05

ኢሳያስ የምባል ጉጠት ብርቱዉን የኤርትሪያ ሕዝብ ይዞ ገደል ገባ!



In comparison:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by DefendTheTruth » 21 Mar 2025, 11:18

Even Shane is much better than the Arab gered Shabia when it comes to military parade.


ethiopian
Member+
Posts: 5804
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by ethiopian » 21 Mar 2025, 11:27

Abiy should just send OLA against these colonized monkeys , and live with the outcome .

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by DefendTheTruth » 21 Mar 2025, 11:28

ሻቢያን ቡካት ዉስጥ የከተተዉ ብርቱ ክንድ! ኢሳያስ ይህን ከየ ቦኋላ በፍረት ተዉጦ አይኑን ጨፍኖ ወደ ጌቶቹ ለመሮጥ ቀይ-ባሕርን ተሻግሮ ጅዳ ደረሰ ና እባኮትን ኑ ና አሰብን ገንብታችዉ ዉሰዱት ብሎ ተማፀነ።


Affable
Member
Posts: 356
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by Affable » 21 Mar 2025, 12:03

ኢሳያስ የ ጦርነት ፋብሪካ ለመገንባት ከመጀመር ይልቅ የአገሪቱን ኢኳኖሚ ለመገንባት ከጅምሩ ቢነሳሳ ኖሮ ዛሬ የት ትደርስ ነበር ኤርትራ። ከ ኢትዪጺያ ጋር ሲወዳደር የ አገሪቱ የመበልፀግ እድል የተሻለ ነበር። ኢትዪጺያ በጎሳ ፓለቲካ ስታተመስ ፣ ጦርነት ሁሉን ነገር መወሰን አለበት በሚሉ የጎሳ ፓለቲከኞች ስትታወክ ኤርትራ አንፃራዊ ሰላም ነበራት።
ኢርትራ ሰላም ብቻ አልነበረችም የነመለሰ መንግስት የ ኤርትራ መንግስት ጥሩ ወዳጅ ነበረ። ስለ ኤርትራ ነፃነት ከ ኢሳያስ በማያንስ መልኩ — አንዳንዶች በበለጠ ይላሉ — የመለሰ መንግስት እውቅና ለመስጠት ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎአል።
ኢሳያስ ማሰብ ቢችል ኖሮ ከነመለሰ የተሻለ ለ ኤርትራ የሚበጅ የ ኢትዪጺያ መንግስት ሊፈጠር እንደማይችል ማወቅ ይችል ነበር። ወዳጅነታቸው ወደጠላትነት ተቀየረ። ምናልባት ኢሳያስ ሌላ የማሽከረክረው የጎሳ ፓለቲካ ቡድን አለ — OLF— ብሎ አስልቶ ይሆናል የህወአት ወዳጅነቱን በአጭር የቀጨው። ፉርሽ ታክቲክ።
አሁንም አልረፈደም። ኤርትራን ለጦርነት ማዘጋጀት አይደለም የሚበጀው። ኤርትራን ለሀያ አንደኛው ክፉለዘመን ማዘጋጀት ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 13638
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by Abere » 21 Mar 2025, 14:30

ሰካራም ለመጠጥ ገንዘብ አያጣም፤ አምባገነን ሽፍታ ለመሳሪያ መግዥ ቅል አንገት ገብቶ ይገዛል። አሥመራ ከተማ በስብሳ ሻግታ የዛገ የቧንቧ መስመር እያረዘረዘ እየመረዘ የአረብ እግር እየሳመ አረብ ሲፈሳ አብሮ እየፈሳ፤ ሲያስነጥሰው እያነጠሰ በስቃይ እየኖረ የዶሮ ዕንቅልፍ ይኖራል።ቁም ነገሩ - የሁሉም ነገር ምዕራፍ አለው። ይህም ቆሻሻ ታሪክ ሆኖ ውሃ ይወስደዋል።


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22764
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by Fed_Up » 21 Mar 2025, 15:30

DefendTheTruth wrote:
21 Mar 2025, 11:05
ኢሳያስ የምባል ጉጠት ብርቱዉን የኤርትሪያ ሕዝብ ይዞ ገደል ገባ!



In comparison:
ከላይ -ማራኪ 8)
ከታች- ተማራኪ :oops:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by DefendTheTruth » 21 Mar 2025, 16:12

Zmeselo wrote:
21 Mar 2025, 15:20
All these, were our POW's. Fact!!!
Are they still or were they?

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 35052
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by Zmeselo » 21 Mar 2025, 16:20







While Abiy, in his parliamentary speech, sought to reassure the public about the potential resumption of war in the North, fighting has intensified in both the Amhara and Oromia regions. In addition to ongoing clashes in West and East Shewa, the OLA has opened new battlefronts in the East Arsi and Hararge zones—areas where it previously had little to no presence.

In Amhara, Fano groups have launched a coordinated offensive against government forces across all zones of the region. The government has reportedly deployed mechanized forces for the first time since the insurgency began two years ago. While both insurgents and the national army claim victories, the devastation to civilians and public infrastructure is undeniable. Today, the ENDF officially accused Brigadier General Migbe Haile, a well-known Tigrayan commander, of orchestrating Fano’s latest campaign. This signals a serious escalation between Abiy and the Tigrayan forces, raising the risk of renewed conflict between the two. It also marks a significant shift, as the government had previously blamed Eritrea for supporting Fano.

Despite Abiy’s bold assertions in parliament about his military’s strength, battlefield reports and testimonies from ENDF commanders suggest that the national army is barely holding the line in Oromia and Amhara. Lacking a coherent counterinsurgency strategy and exhausted from prolonged civil war, the army faces an increasingly dire threat to its institutional survival.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 35052
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by Zmeselo » 21 Mar 2025, 16:24


Selam/
Senior Member
Posts: 15043
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by Selam/ » 22 Mar 2025, 05:44


ጉድ እኮ ነው!
ሶማሊያን ሄደን ካልወረርን ሞተን እንገኛለን ሲሉ የነበሩት የአየር በአየር የጦርነት በቀቀኖች፣ ዛሬ ደግሞ ኤርትራን በአፋቸው ሊወሯት በሩቁ ይጮሃሉ።

በመጀመሪያ እንደ ጎበዞቹ ሜዳው ላይ ሄደህ የምትዋጋ ስላልሆነ፣ በቃ አፍህን ዘግተህ ቁጭ በልና ቆዝም ወይንም ፀልይ። የተከበረው የሰው ልጅ ደም እንጂ የሚፈሰው የዶሮ ደም አይደለም። እራስህን እንደ ትንሽ ዶሮ አዋርደህ መመልከትህ ግን መብትህ ነውና ቀጥልበት።

ህዝባቸውን ለረሃብና ለማያቋርጥ መከራ የዳረጉት ሁለቱም መሪዎች ጉጠት ናቸው። አንዱ ጉጠት ላይ ተንጠልጥለህ ሌላውን ጉጠት የምትሳደበው አንተ ደግሞ ወስፌ ነህ።

ሁሌም እንደምናገረው፣ ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ ወደብ ይኖራታል። ነገር ግን የውስጥን የፖለቲካ ውጥረት ለማርገብ ወይንም አክርሮ ለመበጠስ ሲባል፣ ቀውሱን ድንበር ለማሻገር መፍጋት ውጤቱ ውድቀት ነው የሚሆነው። ጉጠቱ አቶ ኢሳያስም ጉጠቱ አቶ ዓብዮትም ቤታቸው ቁጭ ብለው ጠረቤዛ እየደበደቡ የሰው ልጅ እንዲተራረድ በሚፎክሩበት ሰዓት አንተ ሹሉ በመሃል ሾልከህ ገብተህ፣ በER Forum ላይ የአየር በአየር የጦርነት ከበሮ ስትደልቅ እንዴት አታፍርም?

Selam/
Senior Member
Posts: 15043
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by Selam/ » 22 Mar 2025, 08:34



Ethiopia implements taxation overhaul to address USAID funding gap
North Africa Post March 22, 2025 12:29 pm

Ethiopia’s parliament has enacted a sweeping tax reform targeting both private and public sector employees to fill the financial void created by USAID’s recent funding suspension.

The newly established Ethiopian Disaster Risk Response Fund will channel these tax revenues toward critical projects previously sustained by USAID, which had been Ethiopia’s foremost development and humanitarian partner. The parliamentary committee is currently deliberating on contribution percentages across various economic sectors, including mandatory contributions from banking and hospitality industries.

With its population exceeding 125 million, Ethiopia had emerged as sub-Saharan Africa’s largest recipient of U.S. aid, securing $1.8 billion during the 2023 fiscal year. These funds supported essential services including food distribution, HIV medications, vaccination programs, literacy initiatives, and employment generation projects.

The nation faces escalating humanitarian challenges across multiple regions. Tigray continues its recovery from a devastating two-year conflict, while Amhara and Oromia regions experience persistent unrest, collectively leaving millions dependent on external aid for basic necessities like food and healthcare.

The funding interruption has resulted in the suspension of numerous life-saving programs. USAID personnel who previously administered these initiatives have been placed on administrative leave and instructed to cease operations, with many facing potential termination.

The government’s rapid implementation of alternative funding mechanisms underscores the severity of the situation and the critical importance of maintaining humanitarian support systems during this transition period. Officials emphasize that the tax measures represent a necessary response to ensure continuity of essential services for vulnerable populations across the nation.

https://northafricapost.com/85488-ethio ... g-gap.html


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by DefendTheTruth » 22 Mar 2025, 13:35

Zmeselo wrote:
21 Mar 2025, 15:20
All these, were our POW's. Fact!!!
Where are you Mr. ነበር?
ደሩ ግን በነበር ቀረ።


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሳዋ በአየር የታገዘ ወታደራዊ ትርዕት፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች!

Post by DefendTheTruth » 08 Apr 2025, 15:34

ወታደራዊ ትርዕቱ እንዴት ነዉ፣ ሻቢያዉ ቤት?
አሁንም ቡካት ቡካት ነዉ፣ ወይስ ሌላ? ጌታዋን ተማምና ላቷን ዉጪ አሳደርች ይባላል፤ ሻቢያ ማለት ነዉ። ግብፅ ላይ ከተንጠለጠልኩኝ፣ ማንም አይነካኝም የምል የሞኝ ግምት ነበራት፣ በነበር ቀረ እንጅ።


Post Reply