Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የመጀመሪያዉ ታላቁ ሕዳሴ ሳያልቅ፣ ሁለት ተጨማሪ ሕዳሴዎች ልጀመሩ ነዉ።

Post by DefendTheTruth » 21 Mar 2025, 10:45

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሪቫን በምቀጥሉት ስድስት ወራት ዉስጥ ይቆረጣል ተብሎዋል። እሱን ጨርሰን ጋና አረፍ ሳንል ሌሎች ሁለት ተጨማሪ ሕዳሴዎች በኢትዮጵያኖች ልጀመሩ ነዉ።
1 - በአፍሪካ ትልቁ የምሆነዉን የቡሾፍቱ አየር ማረፊያ ልጀመር ነዉ።
2- ለኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ወሳኝ ነዉ የተባለለት ና የአገሪቷ ሕልዉና ጉዳይ ነዉ የተባለለት ና እንደ ትልቁ ሕዳሴ ግድብ የምቆጠረዉን የአፈር መዳበሪያ ፋብሪካ በኢትዮጵያ በመክፈት የዉጪ ማስገበትን የምያስቀር ነዉ የተበላለት ፋብሪካ ይሆናል።



Post Reply