Page 1 of 1

አብይ ጥበብ ነስቶት ከኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ጋር ጠብ ይዟል!

Posted: 20 Mar 2025, 14:51
by Axumezana
ኦሮሞን በእርግጫ
ትግራይን በቁንጥጫ
አማራን በፍጥጫ
ኤርትራን በሜንጫ
ህዝቡን በሙስና
ኮሪደር ኬኛ ኬኞ
አብይ ደመኞ
ናላው ዞሮበት
የውሻ ልክፍት
አበደ ለየለት
ወረደ ቁልቁለት
ጠብ ያለሽ በዳቦ
ጨርሱኝ በደቦ