Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12263
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዛሬ በፓርላማ የተደረገ ብዙዎችን ያስደነገጠ የቃላት ጦርነት

Post by DefendTheTruth » 20 Mar 2025, 15:06

የነዚህ ሰዎች አደርባይነት ጥግ የለዉም፣ ይሉኝታ የምባል ነገር አልተፈጠረባቸዉም፣

የለዉጡ መጀመሪያ አከባቢ፣ ቀዉስ የነበረዉ ኦሮሚያ ና ትግራይ ዉስጥ ነበር። የዚያን ጊዜ ነጠላ ዜማቸዉ "የሕግ የበላይነት ይከበር፤ እርምጃ ይወሰድባቸዉ፣ መንግስት ምን እያደረገ ነዉ፣ እርምጃ (ወታደራዊ እርምጃን ጨምሮ) ለምን አይወስድም" እያሉ ያደነቁሩን ነበር። በዚያን ጊዜ ለዉጡ የኛ ነዉ ማለት ይቃጣቸዉ ነበር።

ቦኋላ ላይ ችግሩ እነሱ የኛ ክልል ነዉ የምሉትንም ደረሰ፤ ታዲያ እነሱንም አሁን ገና ምክራቸዉ፣ እንዴ መንግስት ለምን አይደራደርም፣ በጉልበት ምንም ነገር አይለወጥም፣ ወታደር የአማራን ክልል ለቆ በአስቸኳይ ይዉጣ፣ ወደ ምለዉ ሌላ ነጠላ ዜማ ገቡ።

አድርባይነት ይሉሃል፣ እንደነዚህ ሰዎች አይቼ አላዉቅም!




Post Reply