Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35631
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Horus » 20 Mar 2025, 13:24

It is the position of the global community that Ethiopia must have access to the Red sea and what remains is where and how!!!

Last edited by Horus on 20 Mar 2025, 13:28, edited 1 time in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22746
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Fed_Up » 20 Mar 2025, 13:45

Horus wrote:
20 Mar 2025, 13:24
It is the position of the global community that Ethiopia must have access to the Red sea and what remains is where and how!!!

I completely resonate with the sentiments expressed by the ambassadors, or whoever is speaking on this matter. They emphasized the importance of having secure and stable access to the sea, rather than merely claiming a piece of land in the Red Sea, which is evidently the goal of the Ethiopian regime..… kikikikikil :lol:

Now let’s talk business about safe and secure access to the sea….are you idiots ready?
Last edited by Fed_Up on 20 Mar 2025, 13:47, edited 1 time in total.

Abdisa
Member+
Posts: 6185
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Abdisa » 20 Mar 2025, 13:53

None of our coastal neighboring countries have refused us access to the sea. For example, anyone who has used a library knows that a library card gives you access to the books, but not ownership of the books. The efforts made to change the word "access" to "ownership" has made us the laughing stock of the world.

Horus
Senior Member+
Posts: 35631
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Horus » 20 Mar 2025, 14:08

Abdisa wrote:
20 Mar 2025, 13:53
None of our coastal neighboring countries have refused us access to the sea. For example, anyone who has used a library knows that a library card gives you access to the books, but not ownership of the books. The efforts made to change the word "access" to "ownership" has made us the laughing stock of the world.
አብዲሳ፣
ይህኮ የቃላት ስንጠቃ አይደለም ። ኢትዮጵያ በራሷ ባህር ኃይል የማትጠብቀው የወደብ ጥቅም ከቅኝ ተገዥነት አይለይም ። ኤርትራ አሰብን ከኢትዮጵያ ጥቅም ከተስማማች የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ቤዝ መሆኑን ጭምር ነው። ኢትዮጵያኮ ዛሬ ላይ የባህር ኃይል አላት እየገነባች ነው። ብዙ ብዙ መርከቦች አላት፣ ጠጨማሪ ትገዛለች ፣ ወደፊት ጸራለች ። ስለዚህ የቃላት ጨዋታ ይብቃ! ኤርትራ አሰብን ለማከራየት ባትመኝ ይሻላታል። ሳውዲም ቢሆኑ ኢትዮጵያ ማትጠቀመው አሰብ ከንቱ ነው ። ኢትዮጵያ ደሞ በፍጹም ልድገመው በፍጹም ሌላ በሌላ ኃይል አትጠበውም ። የውጫሌ ውል የሆነው የዛሬ 120 አመት ነው ፣ አይደለም ዛሬ!

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Abere » 20 Mar 2025, 14:35

ሀፍረተ-ቢስ ሻዕብያዎች በመዝገበ ቃላት አጠቃቀም ዙሪያ ይሽመደመዳሉ። የአደባባይ ምስጢር የሆነውን ጉዳይ ረቂቅ ለማድረግ።

አጠቃላይ ማዕቀፉ (frame of thinking) እንደሚያመለክተው ኢትዮጵያ የአሰብ ባለቤት መሆን አለባት ነው። በተንኮል በተደረገ ኢ-ፍትሃዊ መንገድ ሆን ተብሎ በመቀነታማ/ቀጭን ወሽመጥ/ ደረቅ ምድር ታጥራለች - ይኸ አጥር መፈራረስ አለበት - 140 ሚልዮን ህዝብ ማፈን ከፍተኛ የዘመኑ ወንጀል ነው። ይህን የተሳሳተ የቀኝ ገዥዎች ሲኖድ/syndicate መሻር አለበት፤ አዲስ ትምህርት እና ታሪክ አለም መማር አለባት በሚል አንደምታ ነው መወሰድ ያለበት።

አብይ አህመድ ታሪክ ማስተካከል ይችላል ወይ የሚለው ሌላ ጉዳይ ነው። እንደ እኔ እንደ አበረ አይችልም። ምክንያቱም ከዝንጀሮ ቆንጆ ማን ማንን ይመርጣል ነው - እራሱ የኦሮሙማው ሻዕብያ ነው። በተጨማሪ አብይ አህመድ ፍጹም አቅም የለውም። በአማራን ህዝብ ላይ ክህደት እና ዘር ማጥፋት ስለፈጸመ ጦርነት ያለ አማራ መግጠም አይችልም - አማራ የሌለበት የጦር አውደ ውጊያ ጨው የሌለው ወጥ ወይም ወፍ የበላው አዝርዕት ነው። አይችልም ይሸነፋል። በጨው ደንደስ በርብሬ ተወደስ እንድሉ የአማራ ህዝብ የጀግንነት ተጋድሎ እየተወሰደ ነው ድል ሲመዘገብ የኖረው።

እውነቱ ግን ሰይጣንም ለዐመሉ ከመጽሀፍ ቅዱስ ይጠቃቅሳል ነው እና ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ የህልውና ጥያቄ ነው። ይህ ሳይንሳዊ እውነት ነው። እግዜር ቀይ ባህርን ሲፈጥር ለኢትዮጵያ ነው - የተመድ (UN) ገደል ግባ በለው።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22746
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Fed_Up » 20 Mar 2025, 14:40

Abere wrote:
20 Mar 2025, 14:35
ሀፍረተ-ቢስ ሻዕብያዎች በመዝገበ ቃላት አጠቃቀም ዙሪያ ይሽመደመዳሉ። የአደባባይ ምስጢር የሆነውን ጉዳይ ረቂቅ ለማድረግ።

አጠቃላይ ማዕቀፉ (frame of thinking) እንደሚያመለክተው ኢትዮጵያ የአሰብ ባለቤት መሆን አለባት ነው። በተንኮል በተደረገ ኢ-ፍትሃዊ መንገድ ሆን ተብሎ በመቀነታማ/ቀጭን ወሽመጥ/ ደረቅ ምድር ታጥራለች - ይኸ አጥር መፈራረስ አለበት - 140 ሚልዮን ህዝብ ማፈን ከፍተኛ የዘመኑ ወንጀል ነው። ይህን የተሳሳተ የቀኝ ገዥዎች ሲኖድ/syndicate መሻር አለበት፤ አዲስ ትምህርት እና ታሪክ አለም መማር አለባት በሚል አንደምታ ነው መወሰድ ያለበት።

አብይ አህመድ ታሪክ ማስተካከል ይችላል ወይ የሚለው ሌላ ጉዳይ ነው። እንደ እኔ እንደ አበረ አይችልም። ምክንያቱም ከዝንጀሮ ቆንጆ ማን ማንን ይመርጣል ነው - እራሱ የኦሮሙማው ሻዕብያ ነው። በተጨማሪ አብይ አህመድ ፍጹም አቅም የለውም። በአማራን ህዝብ ላይ ክህደት እና ዘር ማጥፋት ስለፈጸመ ጦርነት ያለ አማራ መግጠም አይችልም - አማራ የሌለበት የጦር አውደ ውጊያ ጨው የሌለው ወጥ ወይም ወፍ የበላው አዝርዕት ነው። አይችልም ይሸነፋል። በጨው ደንደስ በርብሬ ተወደስ እንድሉ የአማራ ህዝብ የጀግንነት ተጋድሎ እየተወሰደ ነው ድል ሲመዘገብ የኖረው።

እውነቱ ግን ሰይጣንም ለዐመሉ ከመጽሀፍ ቅዱስ ይጠቃቅሳል ነው እና ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ የህልውና ጥያቄ ነው። ይህ ሳይንሳዊ እውነት ነው። እግዜር ቀይ ባህርን ሲፈጥር ለኢትዮጵያ ነው - የተመድ (UN) ገደል ግባ በለው።
ሰገጤው,
የበሻሻው ጥጃ መንግስት ለምን አለማቀፍ ፍርድ ቤት እንዲከሰን አትጠይቅም እዚህ ላንቃህ እና ሙጀሌ ያገረጀፈው ጣትህ ኪቦርድ ሲጠቀጥቅ እና የደረቀ በቆሎ የቀደደው ላንቃህ ስትጮህ ከምትውል?

Abdisa
Member+
Posts: 6185
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Abdisa » 20 Mar 2025, 15:11

Horus wrote:
20 Mar 2025, 14:08
Abdisa wrote:
20 Mar 2025, 13:53
None of our coastal neighboring countries have refused us access to the sea. For example, anyone who has used a library knows that a library card gives you access to the books, but not ownership of the books. The efforts made to change the word "access" to "ownership" has made us the laughing stock of the world.
አብዲሳ፣
ይህኮ የቃላት ስንጠቃ አይደለም ። ኢትዮጵያ በራሷ ባህር ኃይል የማትጠብቀው የወደብ ጥቅም ከቅኝ ተገዥነት አይለይም ። ኤርትራ አሰብን ከኢትዮጵያ ጥቅም ከተስማማች የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ቤዝ መሆኑን ጭምር ነው። ኢትዮጵያኮ ዛሬ ላይ የባህር ኃይል አላት እየገነባች ነው። ብዙ ብዙ መርከቦች አላት፣ ጠጨማሪ ትገዛለች ፣ ወደፊት ጸራለች ። ስለዚህ የቃላት ጨዋታ ይብቃ! ኤርትራ አሰብን ለማከራየት ባትመኝ ይሻላታል። ሳውዲም ቢሆኑ ኢትዮጵያ ማትጠቀመው አሰብ ከንቱ ነው ። ኢትዮጵያ ደሞ በፍጹም ልድገመው በፍጹም ሌላ በሌላ ኃይል አትጠበውም ። የውጫሌ ውል የሆነው የዛሬ 120 አመት ነው ፣ አይደለም ዛሬ!
Imagine Egypt threatening to own the Renaissance dam. That won't happen because Egyptians are not stupid. Their question is for the equitable use of the Nile water, not dam ownership. Do you see now how silly your argument is when you talk about port ownership.

No wonder we Ethiopian are ranked the lowest in the world in national IQ average when people like you can't differentiate between "access" and "ownership", which are miles apart! :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Abere » 20 Mar 2025, 15:24

አብዲሳ፣
ምን አለበት እራስህን ባታሞኝ አንተ አሁን ኢትዮጵያዊ ነህ :lol: - ዝንብ ንብ መስላ ሰው ቤት ገብታ ብትዛዝን ማንም ንብ ነሽ አይላትም። ይታይኻል የቱን ያህል የኤንተለጄንስ ድህነት (inferior IQ, if you believe this racist Colonizers cr@p ever true ) እንደመታህ? በሻዕብያ ቋንቋ ኤርትራዊ መሆንህን በደንብ አረጋግጠሃል። Please do not try to cheat readers next time - come out clean as someone from Eritrea province.

Horus
Senior Member+
Posts: 35631
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Horus » 20 Mar 2025, 15:44

አብዲሳ፣
የኢትዮጵያ አባይና የኢትዮጵያ አሰብን ለማወዳር ወደ ግብጽ መሄድህ አያስገምም! ኤትርትራ ለተባለች መንገድ ለጠፋት በግ ጠባቂ እረኛ ሌላዋ ቅኝ ተገዥ ግብጽ ስለሆነች! መልካም ሃሙስ! ይህችን ጋብዜሃለሁ! ኢትዮጵያ ሌላ ግብጽ ሌላ! ስማት ይህቺን ህንዳዊት ቆንጆ ! ጀማል አብዱል ናስር በ2500 የግብጽ ታሪክ የመጀመሪያ ግብጻዊ የግብጽ መሪ ነው! ማፈር አለባችሁ በግብጽ ተላላክነታችሁ!

Abdisa
Member+
Posts: 6185
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Abdisa » 20 Mar 2025, 15:51

Abere wrote:
20 Mar 2025, 15:24

አብዲሳ፣
ምን አለበት እራስህን ባታሞኝ አንተ አሁን ኢትዮጵያዊ ነህ :lol: - ዝንብ ንብ መስላ ሰው ቤት ገብታ ብትዛዝን ማንም ንብ ነሽ አይላትም። ይታይኻል የቱን ያህል የኤንተለጄንስ ድህነት (inferior IQ, if you believe this racist Colonizers cr@p ever true ) እንደመታህ? በሻዕብያ ቋንቋ ኤርትራዊ መሆንህን በደንብ አረጋግጠሃል። Please do not try to cheat readers next time - come out clean as someone from Eritrea province.
When Derg was in power, anyone who opposed their military rule was labeled "Shaebia."

When the TPLF were in power, anyone who opposed their ethnic apartheid rule was labeled "Shaebia."

When the UAE took control over Ethiopia, anyone who opposes Abiy's mercenary rule is also labeled "Shaebia."

Nothing new here.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12261
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by DefendTheTruth » 20 Mar 2025, 16:33

Abdisa wrote:
20 Mar 2025, 15:51
Abere wrote:
20 Mar 2025, 15:24

አብዲሳ፣
ምን አለበት እራስህን ባታሞኝ አንተ አሁን ኢትዮጵያዊ ነህ :lol: - ዝንብ ንብ መስላ ሰው ቤት ገብታ ብትዛዝን ማንም ንብ ነሽ አይላትም። ይታይኻል የቱን ያህል የኤንተለጄንስ ድህነት (inferior IQ, if you believe this racist Colonizers cr@p ever true ) እንደመታህ? በሻዕብያ ቋንቋ ኤርትራዊ መሆንህን በደንብ አረጋግጠሃል። Please do not try to cheat readers next time - come out clean as someone from Eritrea province.
When Derg was in power, anyone who opposed their military rule was labeled "Shaebia."

When the TPLF were in power, anyone who opposed their ethnic apartheid rule was labeled "Shaebia."

When the UAE took control over Ethiopia, anyone who opposes Abiy's mercenary rule is also labeled "Shaebia."

Nothing new here.
Abdisa, in your own admission you have been called Shabia three times (under three governments), which means it is compelling (and legally binding) that you are one.

Anyhow Ethiopia's demand is not a commercial port deal and it is about accessing the sea securely, reliably, and stably. Which part is that difficult for you to grasp?

Or do you think there is something that forbids Ethiopia from having that sort of privileges?

If you think or wish any country dubbed landlocked is also condemned to remain so, then you are making big mistake.
https://en.wikipedia.org/wiki/Bolivian_Navy

Somaliman
Member+
Posts: 7042
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Somaliman » 20 Mar 2025, 16:42

Horsesh'it,

Like flu viruses that mutate on a yearly basis, your hallucinations about sea access are mutating on a yearly basis from one place to another.

Last year, it was Somalia's breakaway region, and now it's Assab!

Zack
Senior Member
Posts: 16836
Joined: 17 Feb 2013, 08:24

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Zack » 20 Mar 2025, 16:44

Ethiopia has access to the Red Sea they can export what ever they want import what ever they want via our Djibouti port last year we even offered them the management of an entire port to do as they wish they didn’t even respond to our offfer so I don’t know what they are after .

sesame
Member+
Posts: 7108
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by sesame » 20 Mar 2025, 16:44

በሄደበት የሚማረክ የብርሃኑ ጁላ ከብት

https://www.facebook.com/share/v/15zVYEbzqW/

Somaliman
Member+
Posts: 7042
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Somaliman » 20 Mar 2025, 17:08

Zack wrote:
20 Mar 2025, 16:44
Ethiopia has access to the Red Sea they can export what ever they want import what ever they want via our Djibouti port last year we even offered them the management of an entire port to do as they wish they didn’t even respond to our offfer so I don’t know what they are after .

so I don’t know what they are after.
Distraction, I guess!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 35031
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Ethiopian Need For Access to the Red Sea and the International Community

Post by Zmeselo » 20 Mar 2025, 18:07

ተዉት ኣትጠቀሙ! :lol:

በሃይል፡ የኤርትራን ወደቦች ተጠቀሙ ያላቹ ሰዉ እኮ የለም።

እንደዛ ከሆነ፡ በኣሁኑ የምትጠቀሙበት ያላችሁትን በጂቡቲ ወደብ፡ ባህር ሃይላችሁን ኣቁሙ።

Post Reply