.
.
.
ብርሃኑ ነጋ ያኔ ይመራው የነበረውን ታጋይ ከድል በህዋላ ወደ ማሳ እና እርሻች ሁ ትመለሳላች ሁ ነበር ያለው፥፥ እስክንድር ነጋም ለፋኖ ያለው ይህ ንኑ ነው፥፥ የነጋ ልጆች ስማቸው ብቻ ሳይሆን ግብራቸውም አንድ ነው፥፥ እስክንድር ነጋንም አዲስ አበባ የብልጽግና የጋዜጠኞች ሚኒስትር ሆኖ ተሹሞ የምናይበት ግዜ ሩቅ አይደለም፥፥ በዳውንት ከብልጼ ጋር ያደረገውም ውይይት እንደ ወንድሙ እንደ ብርሃኑ ነጋ ለመሞዳሞድ እንደሆነ ይሰመርበት