ወያኔን፤ ኦነግን፤ ኢዜማ ግንቦቴን ባሣደገበት፤ባጎረሰበት -- ሻዕብያ ምጥ ገብቶ ሳይገላገለው ዓሰብ ላይ ሊሞት።
Posted: 20 Mar 2025, 10:01
ወያኔን፤ ኦነግን፤ ኢዜማ ግንቦቴን ባሣደገበት፤ባጎረሰበት
ሻዕብያ ምጥ ገብቶ ሳይገላገለው ዓሰብ ላይ ሊሞት።
የዶሮ ዕንቅልፍ ሁኗል - ኤርትራ ቤታቸው፤
የዓሰብ ጉዳይ አሳብ እያባነናቸው፤
ህልም እልም ይላሉ፤ ስትርቅ እያዩ ዓሰብ ከዐይናቸው።
የአለም ኢምባሲዎች እጅግ ሰለቻቸው፤
የሻዕብያ ተማጽኖ ግራ ቢያጋባቸው፤
የእንቁላሉ ዕለት ነበር መቀጣት፤
ከሌባ መለስ ጋር ሳይወሰለት፤
ሳይልከሰከሱ የሰውን መሻት፤
ድስት ጥዶ ማልቀስ አሁን ምን ይሰራል፤
እሳቱ ሲበዛ ድስቱም ይሰበራል፤
ማገዶው ሳዋ ነው - ቢገባው ምስጢሩ፤
አሰብን መልሱ ሳትደናገሩ፤
ዕንቅልፍ ጠግባችሁ ሰላም እንድታድሩ።
ሻዕብያ ምጥ ገብቶ ሳይገላገለው ዓሰብ ላይ ሊሞት።
የዶሮ ዕንቅልፍ ሁኗል - ኤርትራ ቤታቸው፤
የዓሰብ ጉዳይ አሳብ እያባነናቸው፤
ህልም እልም ይላሉ፤ ስትርቅ እያዩ ዓሰብ ከዐይናቸው።
የአለም ኢምባሲዎች እጅግ ሰለቻቸው፤
የሻዕብያ ተማጽኖ ግራ ቢያጋባቸው፤
የእንቁላሉ ዕለት ነበር መቀጣት፤
ከሌባ መለስ ጋር ሳይወሰለት፤
ሳይልከሰከሱ የሰውን መሻት፤
ድስት ጥዶ ማልቀስ አሁን ምን ይሰራል፤
እሳቱ ሲበዛ ድስቱም ይሰበራል፤
ማገዶው ሳዋ ነው - ቢገባው ምስጢሩ፤
አሰብን መልሱ ሳትደናገሩ፤
ዕንቅልፍ ጠግባችሁ ሰላም እንድታድሩ።