Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Abere » 19 Mar 2025, 12:09

ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

አዎ! አሰብ በኢትዮጵያ ላይ በክፋት እና በሴራ የተሞላው ሳጥናዔል መለስ የኤርትራ ህዝብ በህጋዊ ይዞታው ላይ ብቻ በሰላም እንዳይኖር የኢትዮጵያ አካል የሆነውን አሰብ ጌቶቹ እነ ሄርማን ኮኸን ሳይቀሩ የኢትዮጵያን ዕጣ አሳልፈህ አትስጥ እያሉት በንደት እና በድፍረት ለሻዕብያ በዳረጎት አበረከተ። ያበረከተው ግን መርገምት እንጅ በጎ ነገር አልነበረም። ኤርትራ ህጻናት ተወልደው የማያቧርቁባት፤ ወጣቶች አግብተው ትዳር የማይመሰርቱባት፤ አዛውንቶች እድሜ ጠግበው ምርቃት ሰጥተው የሚያልፉበት ሳትሆን ባዶ እና የተራቆተች የጦር ካምፕ፤ ዕልቂት እና ስደት የነገሰባት ክፍለ ሀገር - የገደል ላይ እንቅልፍ ኑሮ የሆነባት ምድር። በአሰብ ጉዳይ ሳይገባት የመርገም ፍሬ ስለወጣች እየደማች ትቆያለች። ይህን መርገምቷን የሚያወጣላት እና የደም አባላዋን የሚያስቆምላት ግን አድሱ የኢትዮጵያ ትውልድ ነው - አሰብ የእኔ ናት ብሎ ደም ከፍሎ ሻዕብያን ድል ነስቶ (ደምስሶ) የኤርትራን ደም የሚየደርቅ ትኩስ ኢትዮጵያዊ ሰማዕታት ትውልድ። የተሳሳተ ትርክትን በደሙ አስተካክሎ ታሪክ የሚጽፍ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 16988
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Axumezana » 19 Mar 2025, 12:28

አበረ acid test to check if your brain is normal( out of Tigray hatred)!

- list the 5 things Meles ( did right) achieved
- List the 5 things Meles did wrong

Selam/
Senior Member
Posts: 15035
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Selam/ » 19 Mar 2025, 12:35

አቶ ነውር-ጌጡ ዓይጠ-መጎጡ
መለስ ዜናዊ ከጥፋትና ተንኮል ሌላ ለትግራይም በለው ለሌላው ኢትዮጵያ በለው ምንም የፈየደው ነገር የለም። አንተ አሰብ አሰብ እያልክ በየቀኑ ስንታንቋርር ፣ የእርሱ ቅንድቡ በገሃነም ትርገበገባለች።

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Abere » 19 Mar 2025, 14:46

Axumezana,

በምን ቋንቋ ወይም ምሳሌ ባስረዳህ ይሻል ይሆን? ይችን ምሳሌ ብጠቀም ይሻል ይሆን?
አንድ የእንቂላል ለነጋዴ ቅርጫት ሙሉ እንቁላል ተሸክሞ አቀበቱን ዘልቆ ከተማ ደርሶ ሽጦ ለእራሱም እረፍት ለኪሱም ወረት ለማትረፍ ሲታገል ያየ አንድ ወጠምሻ ትንሽ ልገዝህ ላሳርፍህ በማለት ቅርጫቱን ይቀበለዋል። ከዚያም የጎረምሳው ጥያቄ ከልቡ ለመርዳት ሳይሆን በተንኮል ተነሳስቶ ድንጋይ እንቅፋት መታኝ ብሎ በመውደቅ ቅርጭት ሙሉ እንቁላሉን መፈጥፈጥ ነበር። ትንሽ እልፍ እንዳለ ድንጋያማ ቦታ ላይ እራሱን አመቻችቶ ቅርጫቱን መከላከያ አድርጎ ፈጠፈጠው። መለስ ዜናዊ ያደረገው ኢትዮጵያ አንዳች የታሪክ ቅሪት እንዳይኖራት ሙሉ ሉአላዊነት መብቷን ለጥላቶቿ አሳልፎ የሰጠ ሰው ነበር።

አበረ ስለ አሰብ የኢትዮጵያ ትውልድ ጥያቄ ስለመሆኑ በጊዜያዊ በተጭበረበረ ተልካሻ ምክንያት ጉልህ ቦታ እንዳያጣ ለማስገንዘብ እንጅ ወያኔ ይሁን ኦሮሙማ/ኦነግ/ ተግብራዊ እንደማያደርጉት ያውቃል። ወያኔ ይሁን ኦነግ (አብይ) ተገንጣዮች በመሆናቸው ከሻዕብያ የተለየ አቋም የላቸውም። የአሰብ ጉዳይ ግን በተቀያያሪ ሽፋታዎች ጥገኛ አይደለም። ስብሃት ነጋ አሰብ ወርጄ ለኤርትራ እዋጋለሁ እንዳለው ዳውድ ኢብሳ እና ሌንጮዎች ይህን ያደርጋሉ።

Axumezana wrote:
19 Mar 2025, 12:28
አበረ acid test to check if your brain is normal( out of Tigray hatred)!

- list the 5 things Meles ( did right) achieved
- List the 5 things Meles did wrong

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Abere » 19 Mar 2025, 15:12

የሆንክ ቂጥ አፍ ነህ - የዐረብ ቂጥ። በሀሳብ ስትሸነፍ በአፍህ ያስቀምጥሃል። ዐረብ ሲጃራ ይተርኩስብህ - Eምስ ፊት :lol:
Mark my word, like my great grand father did, this generation of Ethiopia will make you carry your own left arm and left leg and bow down. Heed my advice, Assab has nothing to do with Eritrea. That rabbit tail artficially attached will be cut off and belong to her historical owner.

Zmeselo wrote:
19 Mar 2025, 14:58
Fâgs quzema and geberie, fighting about a car that doesn't belong to them! :mrgreen:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 35030
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Zmeselo » 19 Mar 2025, 16:23

You mean like this, child of a donkey? :mrgreen:

You animals are more than 100 million, against 6 M. You should just hide under a rock & stfu.

Abere wrote:
19 Mar 2025, 15:12
የሆንክ ቂጥ አፍ ነህ - የዐረብ ቂጥ። በሀሳብ ስትሸነፍ በአፍህ ያስቀምጥሃል። ዐረብ ሲጃራ ይተርኩስብህ - Eምስ ፊት :lol:
Mark my word, like my great grand father did, this generation of Ethiopia will make you carry your own left arm and left leg and bow down. Heed my advice, Assab has nothing to do with Eritrea. That rabbit tail artficially attached will be cut off and belong to her historical owner.

Zmeselo wrote:
19 Mar 2025, 14:58
Fâgs quzema and geberie, fighting about a car that doesn't belong to them! :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Abere » 19 Mar 2025, 16:42

I truly believe you are posting your own picture too. War is taking out lives from each sides. Your Ascari arse was whipped too. You must be living in pain. Get ready a big bang is on its way coming to get your Shabia arse. Do not pretend burying your Jeberti head in the sand. Do this, all Ascari should come out and tell your doddering Shabia to return all stolen land and Assab to Ethiopia before you turn into ash and dust

https://www.independent.co.uk/news/worl ... 59269.html

Abere wrote:
19 Mar 2025, 15:12

የሆንክ ቂጥ አፍ ነህ - የዐረብ ቂጥ። በሀሳብ ስትሸነፍ በአፍህ ያስቀምጥሃል። ዐረብ ሲጃራ ይተርኩስብህ - Eምስ ፊት :lol:
Mark my word, like my great grand father did, this generation of Ethiopia will make you carry your own left arm and left leg and bow down. Heed my advice, Assab has nothing to do with Eritrea. That rabbit tail artficially attached will be cut off and belong to her historical owner.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 35030
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Zmeselo » 19 Mar 2025, 17:05

We're tired of waiting. Where's your so called army?

You really think, this pûzzy is gonna takes us on? Really? :lol:

Abere wrote:
19 Mar 2025, 16:42
I truly believe you are posting your own picture too. War is taking out lives from each sides. Your Ascari arse was whipped too. You must be living in pain. Get ready a big bang is on its way coming to get your Shabia arse. Do not pretend burying your Jeberti head in the sand. Do this, all Ascari should come out and tell your doddering Shabia to return all stolen land and Assab to Ethiopia before you turn into ash and dust

https://www.independent.co.uk/news/worl ... 59269.html

Abere wrote:
19 Mar 2025, 15:12

የሆንክ ቂጥ አፍ ነህ - የዐረብ ቂጥ። በሀሳብ ስትሸነፍ በአፍህ ያስቀምጥሃል። ዐረብ ሲጃራ ይተርኩስብህ - Eምስ ፊት :lol:
Mark my word, like my great grand father did, this generation of Ethiopia will make you carry your own left arm and left leg and bow down. Heed my advice, Assab has nothing to do with Eritrea. That rabbit tail artficially attached will be cut off and belong to her historical owner.

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Abere » 19 Mar 2025, 17:26

የሆንክ ቂጥ አፍ ነህ - የዐረብ ቂጥ። :lol:

[/quote]

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 35030
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Zmeselo » 19 Mar 2025, 18:48

ሆሞ ነሽ መሰለኝ፡ በቂጥ ማዉራት ትወድያለሽ። ወይም፡ ኣንድ ኣረብ ጥሩ ኣርጎ ፈንድዶሻል።

ኣሁን፡ ሰራዊትሽ ዬት እንደጠፋ ንገሪኝ። ንግግር ሰለቸኝ።

Abere wrote:
19 Mar 2025, 17:26

የሆንክ ቂጥ አፍ ነህ - የዐረብ ቂጥ። :lol:

I truly believe you are posting your own picture too. War is taking out lives from each sides. Your Ascari arse was whipped too. You must be living in pain. Get ready a big bang is on its way coming to get your Shabia arse. Do not pretend burying your Jeberti head in the sand. Do this, all Ascari should come out and tell your doddering Shabia to return all stolen land and Assab to Ethiopia before you turn into ash and dust

https://www.independent.co.uk/news/worl ... 59269.html

Abere wrote:
19 Mar 2025, 15:12

የሆንክ ቂጥ አፍ ነህ - የዐረብ ቂጥ። በሀሳብ ስትሸነፍ በአፍህ ያስቀምጥሃል። ዐረብ ሲጃራ ይተርኩስብህ - Eምስ ፊት :lol:
Mark my word, like my great grand father did, this generation of Ethiopia will make you carry your own left arm and left leg and bow down. Heed my advice, Assab has nothing to do with Eritrea. That rabbit tail artficially attached will be cut off and belong to her historical owner.

[/quote]

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓሰብ ---> የበለሥዋ ዛፍ የሞት ፍሬ ሳጥናዔል መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ያስበላት - ኤርትራን በደም ማዕበል የምታጨቀይ መርገመት

Post by Abere » 20 Mar 2025, 08:50

ዘEምሶ
አንተ የአረብ ውታፍ ነቃይ ነህ። :lol:

ሻዕብያ ማለት ዐረብ የሚፈሳበት ቂጥ ነው የሚያወራበት አፍ፤ የሚናፈጥበት አፍንጫ ነው። ማንኛውንም አረብ በኢትዮጵያ ላይ ጉዳት ለማድረስ የሚጠቀምበት የአረብ ኮንዶም እንደማለት ነው። በአስካሪ ላይ ያልጨፈረ አረብ አገር የለም - ግብጽ የአስካሪ ቀኝ ገዥ፤ ቱርክ የአስካሪ ቀኝ ገዥ፤ ሳውድ አረብ፤ ጣልያን ወዘተ፡ በአስካሪ ያልፈሳ፤ ያልተናፈጠ አረብ ምን አለ።በአስካሪ አፍ ያላወራ ማን አረብ አገር አለ? አረብ ሲያነጥስ ያስነጥሳችኋል

ኢትዮጵያ ግን አስፈስታ አናፍጣቸዋለች በታሪክ። ትቀጥልበታለች።

Post Reply