Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9850
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Mar 2025, 06:06

ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ
የአማራ ሕዝብ የገጠመውን መንግሥት መር የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም የኅልውና ትግል ከጀመረ ሃያ ወራትን አስቆጥሯል።

በእነዚህ ወራት በተበታተነ መልኩ ይሁን እንጅ በጠላት ላይ ቁሳዊ፣ ሰዋዊ፣ አዕምሯዊና መሰል ኪሳራዎችን ማድረስ ተችሏል። በስም መከላከያ የሚባለውን ወራሪ ሠራዊት በማፍረስ በኩልም አስደናቂ ተግባራት ተከናውነዋል። አማራውን በማጥፋት እብደት ውስጥ ቀጥተኛ ሱታፌ እያደረገ የሚገኘው የአብይ አሕመድ ደንገጡር የክልሉ ካድሬ መዋቅር ብትንትኑ ወጥቶ እንቅልፍ አልባ የዛፍ ላይ ሕይወትን በመግፋት ላይ ይገኛል፤ ጥቂት የማይባሉትም እጃቸውን ሰጥተዋል።

"ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ነውና ከቀጠናዊ አደረጃጀቶች የተሻገረ ወጥ የሆነ አንድ ተቋም በመቋጨት ዋዜማ ላይ አንድ አማራዊ ተቋም መገንባት ያለውን ፋይዳ አመላካች ተግባርን ዛሬ መጋቢት 10/2017 ዓ.ም ላይ በመላው የአማራ ግዛቶች ጠላት በሚገኝባቸው ካምፖችና ምሽጎች ሁሉ ከሌሊቱ 10:00 ጀምሮ ማጥቃት ጀምረናል። ይህ በአንድነት እየተከናወነ የሚገኘው የማጥቃት ኦፕሬሽን በቀጣይ ገቢራዊ ለምናደርገው አንድ አማራዊ ተቋም እንደመስፈንጠሪያ ጉልበት ይሆነናል።

የድላችን መቋጠሪያ፣ የኅልውናችን ማረጋገጫ መንገዱም ስልተ ጥበቡም አንድ ነው፤ እሱም አንድነት። መታገያ ጉዳያችን "ኅልውናችን" ዓለማና ግባችንም የታወቀ አንድ ጉዳይ እንደያዘ አካል አንድ አታጋይ ተቋምን ገቢራዊ ማድረግ ለነገ የማንለው ቁልፍ ጉዳይ እንደሆነ ብናምንም በትግል ሜዳችን የተሰገሰጉ ከኅልውና ትግላችን በተቃራኒ የቆሙ በታጋይነት ጭንብል የተጀቦኑ አስተሳሰቦች፣ ቡድኖችና አደረጃጀቶች ገቢራዊ ከምናደርገው አንድነታችን እንድንዘገይ አደረገን እንጅ አማራዊ አንድነቱን ገቢራዊ ከማድረግ አያስቆሙንም። በአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል የሚቆምሩትን፣ የሚቀልዱትን ግብራቸው፣ እኔነት አስተሳሰባቸው፣ ከፋፋይነታቸው፣ ግጭት ጠማቂነታቸው፣ ከሥርዓቱ ጋር ድብቅ ጋብቻቸው፣ የሥልጣንና የገንዘብ ፍትወታቸው ሕዝባችንም ታጋዩም በውል የተረዳበት ሰዓት ላይ እንገኛለን።

እንደዚህ ያሉትን ጸረ አንድነት ኃይሎችን እያራገፍን የሕዝባችንን ኅልውና በአንድ ተቋምነት ማረጋገጥ ደግሞ በየቀጠናችን የተወሸቁ እንቅፋቶችን ተራምደን፣ ሳይረዱ በጠላት ጎራ የተሰለፉትን ጉዳዩንም መርምረው እንዲመለሱ ጥሪ እናቀርባለን።

በአጠቃላይ ከዛሬ መጋቢት 10/2017 ዓ.ም ጀምሮ በጠላት ላይ ጥቃት የመሰንዘር ወታደራዊ ኦፕሬሽን በአራቱ ጠቅላይ ግዛቶች በሚገኙ ወታደራዊ አዛዦች ቅንጅት እየተከናወነ የሚገኝ አኩሪ ተግባር ነው። በዚህ ተናባቢና የአንድነት ዘመቻ የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ)፣ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀጥተኛ ተሳታፊዎች ናቸው።

ዛሬ በወታደራዊ አዛዦች ፊታውራሪነት አፈሙዛችንን በአንድ እለት፣ በአንድ ሰዓት የማስተባበርና የማቀናጀት ተግባር ብርቱ ጉልበታችንን ከማሳዬት ባሻገር አንድ አስተሳሰብ ያለን መሆናችንን በገቢር ያሳየንበት የሠራዊታችንን እንዲሁም የሕዝባችንን ተስፋ ያለመለምንበት ድንቅ ሥራ መሆኑ ሥራችን ምስክር ነው። "ዘመቻ አንድነት" ዛሬን ጨምሮ ለሚቀጥሉት ተከታታይ ቀናት ተጠናክሮ የሚቀጥል ሆኖ አንድ አማራዊ ተቋም በመገንባትም የሕዝባችንን ኅልውና ያረጋግጣል።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
"ዘመቻ አንድነት"

የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
የአማራ ፋኖ በሸዋ
የአማራ ፋኖ በጎጃም
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ)



Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 12881
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ

Post by Tog Wajale E.R. » 19 Mar 2025, 07:38

* ኣጋሜው*!!

☆ዲያቆን"ዘመድኩን፥በቀለ፥እኮ፥ነገራችሁ፥ደነዝ፥የሆነ፥ህዝብ☆!!
☆ኣገው፥ሸንጎ"ስኻድ"የ'ቕማንት፥ችግራይ/ዓጋሜ፥ዲቓላ☆!!
☆እያለ፥በተኣምር"ፋኖ"ኣይሣካለትም፥ተበታትነው፥ቀሩ☆!!
☆በዚህ፥ምክንያት፥እርዳታ፥ኣያገኙም፥ከ'ሻዕቢያ ☆!!


Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 12881
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ

Post by Tog Wajale E.R. » 20 Mar 2025, 02:38

☆ Gurra Bicha No Victories To Show ☆!!
☆ That Is Why Galla/Bantu/Ebbettu/Gurrage ☆!!
☆ Fuc°kig Really Good Mama Ethiopia ☆!!
☆ Soon የ'3000 ሺ፥ዓመት፥ለማኝዋ፥ሓገር፥ትበታተናለች ☆!!
☆ ጉራ፥ብቻ፥ፋኖ፥ተበታትነው፥ቀሩ☆!!
* ዕድሜ፥ለጋላ/ባንቱ፥ማማ"ዝርፍጥዋ" በቕርቡ፥ትበታተናለች*!!

Union
Senior Member
Posts: 11126
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ

Post by Union » 20 Mar 2025, 02:45

ሂጂ ቂንጥራም።፡ማነሽ ደግሞ አንቺ :lol: :lol:

Amara have never been this strong!!!
Tog Wajale E.R. wrote:
19 Mar 2025, 07:38
* ኣጋሜው*!!

☆ዲያቆን"ዘመድኩን፥በቀለ፥እኮ፥ነገራችሁ፥ደነዝ፥የሆነ፥ህዝብ☆!!
☆ኣገው፥ሸንጎ"ስኻድ"የ'ቕማንት፥ችግራይ/ዓጋሜ፥ዲቓላ☆!!
☆እያለ፥በተኣምር"ፋኖ"ኣይሣካለትም፥ተበታትነው፥ቀሩ☆!!
☆በዚህ፥ምክንያት፥እርዳታ፥ኣያገኙም፥ከ'ሻዕቢያ ☆!!




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9850
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Mar 2025, 09:48

ፊታውራሪ በሻሻ!
አብይ ፊታውራሪ መሸሻ አይደለንም ጉዱ ካሳ ነን አለ ። ችግሩ የመረዳት ችግር ነው። ፊቲውራሪ መሸሻ ከሌሉ ጉዱ ካሳ የለም። ፊታውራሪ መሸሻ ከሌሉ ቄስ ሞገሴም የሉም። ፊታውራሪ መሸሻ የሉም ካሉ አበጀ በለው የማንን እጅና ደጅ ሊይዝ ነው ገበሬውን እየደራጀ ያለው ?
ፊታውራሪ መሸሻ አይደለንም ያሉት ግን አበጀ በለውም ድንገት ከቦ እንዳይዛቸው በፍርሃት ነው። ባይሆን ሱሪያቸውን አውልቀው እንዳይያዙ ከፊታውራሪ ይማሩ።የጭን ገረዱንም ከወዲሁ ይንከባከቡ ። ደግሞ ዳንኤ ፊታውራሪ መሸሻ አይደሉም እርስዎ ጉዱ ካሳ ነዎት ብሏቸው ይሆናል። ዳንኤል ድሮ ድሮ እራሱ ጉዱ ካሳ ነበር ። አሁን ጉዱ ከሳ ሆኗሎ። ከስቶ መንምኖ ጥፍሩን ሲልስ ይውላል።
በእርግጥ ፋታውራሪ መሸሻን መሆን በራሱ ሌላ ተአምር የሚጠይቅ ነው። ዘር ቆጥሮ ክብር አንብሮ የየገሌ ልጅ ብሎ መፎከርን የሚጠይቅ ነው። ዝም ብሎ ፊት አውራሪ አይሆንም የፊታውራሪ ልጅ ሆኖ ማደግን ይጠይቃል።
በዚህም ተባለ በዚያ ፊታውራሪ በሻሻ ድንገት መያዝ በእርግጥ የማይቀር ነው። ፊታውራሪ በሻሻ በፈረሳቸው ወደ በሻሻ ሲባክኑ የወልቂጤ ገደል ገብተው መሞታቸው አይቀርም። ወይዘሮ ጥሩ አይነትም ወደ አርማጭሆ ሳይሆን ወደ ወሊሶ ጥሻ ሄደው ይመነኩሳሉ። ቄስ ሞገሴና ጉዱ ካሳም በፍል ውሃ ይታጠባሉ።
በዛብህና ሰብለ ወንጌልም ላይለያዩ ይገናኛሉ።
አበጀ በለው በቤቱ ይባጃል !
Bekal Alamirew










Post Reply