-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 10382
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ
እነ ጃዋር እንድንረዳው የሚፈልጉት.....
ጃዋርና ጓደኞቹ ስለ አማራ ህዝብ "እየነገሩን" ነው! ሌላ ኮንፊውዝና ኮንቪንስ ጀምረዋል። ሲነግሩን ግን! ..... "እንዲህ አለ" ነው የሚሉን! አደረገ አይሉንም! አደረግን አይሉንም። የዘር ፍጅትን በቃል የቀረ ያስመስሉታል። ያቃሉታል። እጃቸው ያለውን ደም፣ የሚከሱት አብይ እጅ ያለውንም ደም በማቃለል እያጠቡ ነው።
"እንዲህ አለ ነው" የሚሉን። አደረግን አይሉንም። .....ቀለል አድርገው "እንዲህ ብሎኛል፣ እንዲህ ብሎናል" ሲሉ ተሰባስበው አማራ ላይ ምንም ያልፈፀሙ ነው የሚመስሉት። በቃል የቀረ ነው የሚያስመስሉት። ከአብይ ጋር ተማክረው፣ ተመካክረው፣ አብይን መክረው፣ ትዕዛዝ ወስደው ምንም እንዳላደረጉ እንድንረዳላቸው ነው የሚፈልጉት።
አንዳንድ የዋሆች ጃዋርና ጓደኞቹ አብይን ያጋለጡ ይመስላቸዋል። ውሸት ነው። አብይ ብሎ አልቀረም። ፈፅሞታል። አብረው ከነገሩን በላይ ክፋት ፈፅመዋል። ግን አይነግሩንም።
ይህን ያህል ሚስጥር ሲያወራቸው እነሱም ምንም ያላሉ መስለው ነው የሚቀርቡት። በዚህ ደረጃ አንድን ህዝብ ከምድረ ገፅ ስለማጥፋት ከምንም ተነስቶ፣ ከዛ በፊትም ከዛ በኋላም ክፋት እንዳልመከሩት፣ አማራ ላይ ክፋት መምከርን፣ ጭካኔ መስራትን የሙሉ ጊዜ ስራቸው እንዳልነበረ እንድንረዳ ነው የሚፈልጉት።
እንዲህ አለ እንጅ እንዲህ አደረገ፣ አደረግን አይሉንም። የሀሰት መታወቂያ እየሰሩ አማራን አፈናቅለው አዲስ አበባ ላይ የፈጠሩትን ለውጥ አይነግሩንም፣ ተቋማትን ከላይ እስከታች የቀየሩበትን አይነግሩንም። ራሱ ጃዋር ፍልጥ ይዞ ከወጣቱ ጋር ሆኖ የነዋሪወችን ኮንዶሚኒዬም እየቀማ አሳይቶን እንድንረዳው የሚፈልገው ግን ይህን ሁለ ገብ ወ*ረ*ራቸውን አይደለም።
እንደ መዋቅር፣ እንደ ፖለቲካ ስብስብ ተስማምተው ያደረጉትን አንድ ሰው ተናግሮት የቀረ፤ ከዛ ጥፋቱን ያልሰማን፣ አማራ ያልተለበለበበት ያስመስሉታል። በአፍ ወለምታ፣ በስሜት፣ በግለሰብ ጥላቻ ብቻ የተባለ ያስመስሉታል። ተስማምተው የፈፀሙትን ሰማይ የሚነካ ሀጥያት "ብሎናል" ብለው ያቀሉታል።
እውነታው ግን ብሏችሁ አልቀረም። አብራችሁ ፈፅማችሁታል።
እውነታው እሱም ብሏችሁ፣ እናንተም ብላችሁት፣ የክፋትና የጭካኔ ጥናት አሰርታችሁ እንደ መዋቅር የፈፀማችሁት ነው።
ለአብይ ስትከላከሉ የነበራችሁት ያላችሁን፣ ያላችሁትን፣ የተባባላችሁትን ጭካኔ ለማስፈፀም ነው። ፈፅማችሁታል። ብሏችሁ አልቀረም። ተባብላችሁ አልቀረም። መክራችሁ ፈፅማችኋል። ለዚህም አንፀፀትም ብላችሁናል።
አንዴ ከሚሴ፣ ሌላ ጊዜ አርሲ፣ ከዛ ወደ ክልሎች እየሄዳችሁ፣ ሁለተኛ መንግስት ሆናችሁ ወዘተ የተባላችሁትን፣ የተባባላችሁትን፣ ያላችሁን፣ ያላችሁትን ፈፅማችኋል።
ተብሎ የቀረ ነገር የለም። የፈፀማችሁት ነው። መካሪም፣ ደጋፊም፣ ሀሳብ አመንጭም ሆናችሁ ፈፅማችሁታል።
ከእነ ቄስ በላይ ጋር ሆናችሁ ቤተ ክርስትያን ላይ የፈፀማችሁት፣ አኖሌ ሄዳችሁ የቀሰቀሳችሁት፣ አዲስ አበባ ላይ የሰራችሁት፣ ወደ አዲስ አበባ አማራ እንዳይገባ የከለከላችሁት... አብራችሁ ተባብራችሁ ነው።
ግለሰብ "ብሎ" የቀረ ነገር የለም። አማራ ከመዋቅር የተነቀለበትን፣ የተገደለበት፣ የተፈናቀለበት ግዙፍ ወንጀል ነው የተፈፀመው። በእርግጥ እናንተ አይፀፅታችሁም፣ እንድንረዳው የምትፈልጉትም ገለባ ገለባውን ነው።
እውነታውን ቢነግሩን ችግር ነው። የሰሩትን የክፋት ፖለቲካ ለነገ ብልጫቸው ይፈልጉታል። እውነታው ቢያምኑ ፖለቲካቸው ለነገ ቀና ብሎ እንደማይሄድ ያስባሉ። መናገሩ ይህን ያህል ይጎዳናል ባይሉም ነገ የሚፈፅሙት ነው። የሚሰሩት ከአብይ ጋር መክረው ተመካክረው የሰሩት ክፋት ለነገ እርሿቸው ነው። እድል ቢያገኙ የሚያስቀጥሉት የሚኮሩበት ስራ ነው።
አብይ ጋር ሆነው አዲስ አበባ ላይ የሰሩት፣ ተቋማት ላይ የሰሩት፣ የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙትን ለነገ ፖለቲካ መደላድላቸው የሚያደርጉት ነው። ሲቪያቸው አድርገው የሚወዳደሩበት ነው። የሚኮሩበት ነው። የማይፀፀቱበት ነው!
በዚህ መንገድ እነ ጃዋር አብይን አጋለጥነው አይሉንም። ያኔ ነው እጅ ከፍንጅ የተጋለጡት። ገና ክፋት ሲመክሩ፣ ሲነግራቸው፣ ሲመክሩት፣ ሲማከሩ፣ ተነግሮ የማያልቅ ወንጀልን ሲፈፅሙ! ( ጌታቸው ሽፈራው እንደፃፈው)