Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum










MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9970
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 06 May 2025, 03:04

#ዘመቻአንድነት ተጠናክሮ ቀጥሏል ። ዝርዝር መረጃውን ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊዎች ያድምጡ #MerejaTv https://x.com/merejatv/status/1919648912454885416


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9970
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 06 May 2025, 09:16

ጦርነት ጠማቂውም ፤ አሳላፊውም፤ ራሱ አብይ አሕመድ የሚመራው የብልፅግ ና መንግስት ነው ሲል እናት ፓርቲ አስታውቋል። ..... የምክክር ኮሚሽኑ መንግስት ከቀደደለት ቦይ መፍሰስ ወጣ ማለት አለበት ብሏል። ዝርዝር መግለጫ ው እነሆ ..... https://x.com/merejatv/status/1919716272553787597

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9970
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 06 May 2025, 09:19

የፋኖ አንድነት በመግባባት እየተካሄደ ሲሆን በቅርቡ የፋኖ አጠቃላይ የአንድነት ጉባዬ ይካሄዳል ተብሏል ....... አዳዲስ ጫጫታዎች ቀጥለዋል ......... ስልጣናችሁንም ጥቅማ ጥቅማችሁንም እነጥቃለሁ ብለው ጠቅላዩ ያስጠነቀቋቸው የአብንና ኢዜማ መሪዎች #ዘመቻአንድነት #MerejaTv https://x.com/merejatv/status/1919678535955853577


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9970
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 06 May 2025, 09:44

መግደልን ያስተማረን አብይ ነው፡……. በተጨከነብን ልክ ጨክነናል! ,…… አርሶ አደሩ ሞፈሩን ጥሎ ወደ ግምባር ጎረፈ! #MerejaTv #ዘመቻአንድነት እነሆ ዝርዝሩን More Information https://x.com/merejatv





Post Reply