Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum










MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10265
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 05 Jun 2025, 05:08

አማራን ለመከፋፈል በማሰብ የሚደረጉ የክልልነት ጥያቄዎችን እንደማይታገስ ፋኖ አስታወቀ። ....... የአፋብኃ የወሎ ቀጠና ምክትል የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ሞገስ አበራ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰቷል። ......... ያድምጡት ዘገባው የሮሃ ሚዲያ ነው ። https://x.com/i/status/1930535061230924222

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10265
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 05 Jun 2025, 05:20

ሸዋ ላይ ብዙ ዋጋ ከፍለናል ......... መሪ ድርጅታችንን አፋብኃን እንጠብቃለን ..... ( ከአርበኛ አበበ ፈንታው ጋር በወቅታዊ ጉዳይ የተደረገ ቆይታ) https://x.com/merejatv/status/1930504115622211685









Post Reply