Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Mighty Fano is in Control Of 85% Amara lands, & is Organizing for the Biger Moves. Zemene is አገው ስንል የነበረው ለዚህ ነው።

Post by Union » 18 Mar 2025, 12:55

አማራ ፋኖ ዘመነ አገው መሆኑን እና በአዴን መሆኑን ካወቀ ቆየ። በቅርብ ግዜ ይቀነደሻል ወይም ወደ ዪጋንዳው ተመልሶ ይገባል።፡

የአማራ ፋኖ 85% ይዞታውን ወደ 95% ለማሳደግ ዝግጅቱን እያደረገ ነው። በሁሉም አቅጣጫ ይሉ ግብአቶች እየተከናወኑ ነው።

75% የአማራ መሬት ከጋላ መከላከያ ከፀዱ አንድ አመት ከግማሽ ሆኗቸዋል። ከተማዎቹ ቀጣይ ግባችን ናቸው። ፋኖ ከተማዎቹን በፈለግነው ግዜ የመያዝ አቋም ላይ ይገኛል። ግን ሰአቱ አይደለም።፡ጋላ አብይ ይንፈላሰስበት ለአሁን። ጋላ አብይ እንዳለው 20አመት የሚያዋጋ ወጣት ጋላ አለኝ ብሏል።፡ መንግስቱም እንድዛው ነበር የሚለው። የአ10ኛው የአብዮት ባህል ላይ ትልቅ ድግስ ደግሶ አለምን ጉድ አስብሎ ነበር። ከሀይለስላሴው ግዜ የበለጠ ፍንድቅ ያለች ኢትዮያን ገንብችለሁ ለማለት ሲጋጋጥ ነበር። ርችት እንደ ጉድ ሲተኮስ ነበር። ሀይለስላሴ ባለመኖራቸው አልተጎዳችሁም ጫወታ ይጫወት ነበር።፡

ነገር ግን 15% አማራ መሬት አልተቆጣጠረም ነበር። ከዛ በጢቂት አመታት ውስጥ 50%ቱን የአማራ መሬት አጣ። የተረፈው ፍርጠጣ ነው።፡

አሁን ይምጋላ ካድሬዎቹ እንጣጥ እንጣጥ እያሉ ነው :lol:
አገው ዘመነ እያንሸራሸረው ነው
DefendTheTruth wrote:
17 Mar 2025, 15:06
ጀዊሳዉ ፍቃድ ወስዶ ለሽርሽር ጉዞ ጀምሮዋል ማለት ነዉ? መቼስ ስራ ላይ ብሆን ኖሮ፣ ይህ ጉዳይ አይከሰትም ነበር፣ አይደለም እንዴ?

ይህ ምስል ከምንም በላይ ጀዊሳን ኣሳልጦታል፣ የጀዊሳ ገመናን ቁልጭ አድርጎ አሳይቶዋል። ቢያንስ ለትንሽ ሚሊ ሜትር ሳትነዉ ብሎ እንዴት ነዉ የለመደዉን ነጠላ ዜማ ያልለቀቀዉ ግን?

ወይ 90 በመቶ ጉድ አያን!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12256
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Mighty Fano is in Control Of 85% Amara lands, & is Organizing for the Biger Moves. Zemene is አገው ስንል የነበረው ለዚህ ነው።

Post by DefendTheTruth » 18 Mar 2025, 16:06

አይዞህ አትበሳጭ፣ የማስተባቢያ መግለጫ በነጠላ ዜማ ተለቆዋል፣ አድምጥዉ፡

https://www.youtube.com/shorts/YTzDEgab6Zg

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Mighty Fano is in Control Of 85% Amara lands, & is Organizing for the Biger Moves. Zemene is አገው ስንል የነበረው ለዚህ ነው።

Post by Union » 18 Mar 2025, 18:37

Who is upset, me? :lol: :lol:

ያሸነፈ ወይስ የተሸነፈ የሚናደደው :lol:
DefendTheTruth wrote:
18 Mar 2025, 16:06
አይዞህ አትበሳጭ፣ የማስተባቢያ መግለጫ በነጠላ ዜማ ተለቆዋል፣ አድምጥዉ፡

https://www.youtube.com/shorts/YTzDEgab6Zg

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Mighty Fano is in Control Of 85% Amara lands, & is Organizing for the Biger Moves. Zemene is አገው ስንል የነበረው ለዚህ ነው።

Post by Union » 18 Mar 2025, 23:13

I talked to my father today and he said:

He woke up one morning during the Derg era and found plastic roses 🌹🌹🌹🌹 all over his door steps. Believe it or not, the flowers were dropped from the sky. Mengistu dropped them during the massive celebration of his 10 years anniversary. The flowers were dropped in everyone's home almost.

I said what?........ :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply