Page 1 of 1

Recounting History, very interesting!

Posted: 17 Mar 2025, 17:45
by DefendTheTruth


I too was part of history, as a young man went through the calling of ጓድ ልቀመንበር መንግስቱ ለአግሪቷ ሰላም ስባል ወደ ሌላ አገር ሄደዋል የተበለ ቀን፣ ከዚያም ደግሞ ትንሽ ቆይቶ በዚያኑ ቀን፣ አምባ ገናኑ ጨፍጫፊዉ መንግስቱ አገሪቷን ጥሎ ኮብሎዋል የተባለዉ፣ በዚያዉ ሚዲያ ላይ።

Re: Recounting History, very interesting!

Posted: 21 Mar 2025, 16:12
by Naga Tuma
ንጉሠ ነገሥቱ ፋሺስቶችን እየታገሉ እንዴት ይህን ታደርጋለህ የተባለዉ የተስተዋለ ምክር ኣልነበረም?

ከነበራ የተመከሩት ኣብዮተኛች እስከ ዛሬ የሰጡት መልስ ኣለ?