Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12269
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 17 Mar 2025, 15:06
ጀዊሳዉ ፍቃድ ወስዶ ለሽርሽር ጉዞ ጀምሮዋል ማለት ነዉ? መቼስ ስራ ላይ ብሆን ኖሮ፣ ይህ ጉዳይ አይከሰትም ነበር፣ አይደለም እንዴ?
ይህ ምስል ከምንም በላይ ጀዊሳን ኣሳልጦታል፣ የጀዊሳ ገመናን ቁልጭ አድርጎ አሳይቶዋል። ቢያንስ ለትንሽ ሚሊ ሜትር ሳትነዉ ብሎ እንዴት ነዉ የለመደዉን ነጠላ ዜማ ያልለቀቀዉ ግን?
ወይ 90 በመቶ ጉድ አያን!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12269
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 18 Mar 2025, 10:32
የጀዊሳዉ ጉዳይ፣ ከእረፍትም የበለጠ ነዉ፣ ይለናል አንድ የተከበረ ና ዉስጥ አዋቂ የሆነ ሰዉ። ጀዊሳዉ ጃጅቶ ወደ ሞት አፋፍ አቅንቶዋል ይለናል። ነብሱን አይማር እንላለን እኛ ደግሞ።
ወይ 90 በ መቶ፣ ወይ 90 በመቶ፣ አገኝንሽ ስንል፣ አንቺም ራቅሽን፣ ወይ ወይ፣ ወይ !
-
sesame
- Member+
- Posts: 7113
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12269
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 20 Mar 2025, 08:29
ሰኞ ዕለት ባሕርዳር ሄዶ ቀብሮት ከተመለሰ ቦኋላ፤ ሐሙስ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ ሳልስቱን አወጣለት። የዳኜ ልጅ አልቆለታል፤ በቃ!