Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4355
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

አብይ የነካው ሁሉ ይሞታል!! ኤርትራ የ ኢትዮዽያ ታሪካዊ ጠላት ሆና አታውቅም!!

Post by Za-Ilmaknun » 17 Mar 2025, 12:47




ዙሩ እየከረረ፣ ፖለቲካው እየበከተ፣ ተዋናዩ፣ እለት በ እለት እየተለዋወጠ ቢመጣም፣ ያልተቀየረው አንድ እና ዋንኛ ነገር ግን፣ የትህነግ እና ኦሮሙማ አማራን ለማጥፋት የተዋዋሉት ቃልኪዳን ብቻ ነው!! እየተነቀነቀ ያለው የ ኦሮሙማ መንበር፣ በመሸፋፈን፣ በማደናበር እና ለተለያዩ ሃይሎች በመገረድ የሚፀና የሚመስለው ፣ የ በሻሻው ነፈዝ ብቻ ነው!!