Re: በቃ ኢትዮጵያ ማለት ይቺ ናት! ክርስቲያኑ ያምራል! እስላሙ ያምራል!
ጩልሌው
ወሬ አራጋቢ አይመቸኝም።
የብልፅግና ካድሬ ስትሆን ነው እንዴ ክርስቲያንና ሙስሊሙ ተዋህዶ በሰላም እንደሚኖሮ የተገለጠልህ?
የኢትዮጵያ ህዝብ ድሮም ተከባብሮና ተቻትሎ ነው የኖረው፣ የወያኔ ኮሚኒስቶችና የኦነግ-ሸኔ ሜንጫዎች ናቸው እርስ በእርሱ እንዲተራመስ መርዝ የረጩበት። እንዲያውም እንደዛሬው ህዝቡ በዘርና በኃይማኖት አጥር በታሪካችን ተከልሎና ተከፋፍሎ
አያውቅም።
ይሄ እንደ ባዛር በጧፍ፣ በሰልፍና በአልባሳት ብዛት በአደባባይ የሚደረገው የእይታ ውድድርና እሽቅድምድም ትክክለኛ የዕምነት መሰረት የሌለው ፓለቲካዊ ግርግርና የመንጋነት መገለጫ ነው። ትክክለኛ ዕምነት ማለት ለዪኔስኮ እውቅና ሲባል ሰልፍ ማብዛትና መስመር መያዝ ሳይሆን፣ እራስን ሪፎርም ማድረግ ወደ ውስጥ መመልከት ማለት ነው።
በተለይም ‘አንተ የሴተኛ አዳሪ፣ የሸርሙጣ ልጅ’ ብሎ የሚሳደብ የነተበ አረማዊ ሽማግሌ ስለ ኃይማኖት መቻቻልነት ሲያወራ በጣም ይቀፋል።
ውርጋጥ!