ወያኔ እና ትርጉሙ----> የሥርወ ቃሉ መንስዔ የሰሜን ወሎ አማርኛ። አጉራዘለል፤ ስርዐተ-አልባ፤ ቀምቶ የሚበላ፤ ሥራ ጠል። በአርካባስ የተመታ ማለት ነው።አንድ ግለሰብ ወዬነ ከተባለ ሌባ ሆነ ማለት ነው። ፍየል፤ላም፤ጎተራ እንዳይሰረሰር እንዳይዘረፍ ሰዎች ይጠነቀቃሉ።
ትግራይ ክ/ሀገር የወሎ ጎረቤት በመሆኗ የቀድሞው ስሟን ታህት (ታጋይ ህዝብ ትግራይ) በመጣል ወሎ ለመግባት ስትፈልግ እራሷን ወያኔ አለች - በወሎየዎች የተረገመ፤የተለየ፥ አርካባስ የተመታ ፥የፍየል ወዘተ ሌባ ስያሜ። አዎ ይህ በወሎየዎች የተጠላ ቃል እንድተገመተው በወሎ ህዝብ ላይ ስፍር ቁጥር የሌለው ግፍ፤ዕልቂት፤ዝርፊያ ያስከተለው - 4 አስርት አመታት አለፉ። አሳልፎም ለአረማዊ ኦሮሙማ ሰጠው፤ በሴራ እየተመላለሰ ጨፈጨፈው፤ እየተከታተለም በወለጋ በአሩሲ ወዘተ እየመረጠ አረዳቸው፤ ወዘተ። የወያኔ ትርጉሙ ይህ ነው - ስርዐተ-ቢስ(ስድ አደግ - ታች ቤት ያደገ)፤ አጉራ ዘለል፤ ነጥቆ በል