አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
ይሄ ሃሳብ ጥሩ ነው ትላላችሁ ? እስኪ በሠለጠነ መንገድ እንወያይበት::
-
- Member
- Posts: 2358
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
Tommy,
That is very funny.

አባገዳዎች ቀይ ባሕርን የሚፈልጉት ለወደብ አገልግሎት ሳይሆን ለኢሬቻ ነው :: እቺ ቆሪጥ የማታመጣው ነገር የላትም::
Re: አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
አሁን ለአባገዳዎች ትልቁ መሰናክል ቅቤ ዘንባባ ላይ እንዴት እንደሚቀቡት ነው ምክንያቱም እስከ ዛሬ ድረስ ቅቤ ዛፍ ላይ ነበር የሚቀቡት ነገር ግን ቀይ ባሕር ላይ በብዛት ዘንባባ ነው ያለው፡፡ አሁን ኳሱ በቆሪጥ እጅ ላይ ነው ያለው:: ቅቤን ዘንባባ ላይ መቀባትን ቆሪጥ ላትቀበለው ትችላለች፡
Re: አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
አባገዳው የፓርላማ እንደራሴ በቀጥታ ስርጭት ላይ ከአፍንጫው ውስጥ ነዳጅ እያወጣ! ለእነዚህ ነበር ታንኩንም ባንኩንም የሰጠናቸው ::

Re: አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
አባገዳዎች ግን ለቅቀዋል :: እስኪ እዚህ የተከበረ ፎረም ውስጥ የአእምሮ ሐኪም ካለ አንድ በለን::አባገዳዎች ምን ሆነዋል ?
Re: አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
ዛሬ በግብፅ የተሸነፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል የአባገዳው ጫላ መገርሣ ቦርጩን ወጥሮ ተጫውቷል የሚችለውን አድርጓል::

Re: አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
ጫላ መገርሣ ሆዱ የተነፋው ብዙ ጭቆ ስለበላ አይደለም:: ጫላን በቅርቡ ያከመውን ሐኪም አነጋግሬ የተነገረኝ ነገር ጫላ ሆድ ውስጥ ብዙ ፓራሳይት እና ትናንሽ አውሬዎች አሉ፡፡ እንደ ሐኪሙ አገላለፅ የጫላ ሆድ ሲመረመር ከአንበሳ እና ከዝሆን በስተቀር ያልተገኘ አውሬ የለም ስለዚህ DIAGNOSIS የሚለው ላይ SMALL ZOO ብዬ ነው የፃፍኩት ምክንያቱም ወረቀቱ ይሄንን ሁሉ ፓራሳይት እና አውሬ ለመፃፍ ቦታ አልነበረውም ብሎ ነገረኝ::

Re: አባገዳዎች ከኤርትራ ጋር በቀይ ባሕር ምክንያት ጦርነት ከምንከፍት ዓባይ ወንዝ ላይ ትንሽ በርበሬ ነስንሰን ቀይ ባሕር እናድርገው አሉ
በመድኃኔአለም ! የእነ መገርሣ ሌጋሲ