Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9988
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

ታደሰ ወረደ ጌታቸው ረዳን ተካው

Post by MINILIK SALSAWI » 16 Mar 2025, 01:48

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ ሆነው እየሰሩ የሚገኙት ሌፍተናንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጌታቸው ረዳን በመተካት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆነው መሾማቸውን የአውራምባ ታይም ዘግቧል ። ከሰሞኑም ከፌደራል መንግስት(ከጠቅላይ ማኒስትሩ ) ይፋዊ የሹመት ደብዳቤው ይደርሳቸዋል ብሏል በዘገባው ።




Post Reply