Page 1 of 1
THE ETHIOPIAN GRANITE AND MARBLE INDUSTRY (ፊያሜታ ፎቶሾፕ መለጠፉን እርሳው)
Posted: 15 Mar 2025, 20:33
by Horus
በቃ አገርና ታሪክን የሚሰሩት እነዚህ እጹብ ድንቅ እጆች ናቸው!
Re: THE ETHIOPIAN GRANITE AND MARBLE INDUSTRY (ፊያሜታ ፎቶሾፕ መለጠፉን እርሳው)
Posted: 15 Mar 2025, 23:35
by Selam/
ጭልፊቱ
አንተ ብቅ-ጥልቅ ካድሬ፣ ሐረር፣ ትግራይና ኤርትራ በዕብነ በረድ እና ከረጭ ድንጋይ የተባረኩ ናቸው። እንዳሁኑ ስቱኮ የሚባል ቀፋፊ ማቴሪያል ሳይስፋፋ፣ ድሮ ግሩም ህንፃ የሚለብሰው በትግራይና በሐረር marble/granite ነበር። አሁን የውጪ መሳሪያ ገዝተው፣ አቀላጥፈው ማምረት መቻላቸው እንጂ፣ ከርሰ ምድሩም እዛው የነበር፣ የአሰራር ልምዱም ከድሮ ጀምሮ የዳበረ ነው።
ነፈዝ ሽማግሌ!
Tigray white marble & granite:
Harar pink granite:
Eritrea:
