Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 11478
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Union » 15 Mar 2025, 20:29

ፋኖ የግዕዝ ቃል ነው።

ፋኖ ማለት "ፈነወ ላከ" ከሚለው የግዕዝ ግስ የመጣ ነው። ምን ማለት ነው?

ፋኑኤል የሚባል መልአክም በፋኖ ተሰይሟል።

ወይም:

1. አብ ማለት "ፈናዌ" ነው

2. ወልድ ማለት "ተፈናዌ" ነው

3. መንፈስ ቅዱስ ማለት "ማሕያዌ" ነው

ማለትም አብ ላኪ ነው፣ ወልድ ተላኪ ነው፣ መንፈስ ቅዱስ አዳኝ ነው።

ፋኖ ማለት ፈናዌ ዘተፈናዌ ዘማሕያዌ እግዝያብሔር ማለት ነው።

መላእኮች ሰውን ለመርዳት እንደሚላኩት ሁሉ ፋኖም ህዝብ እና ሀገርን ለማዳን ከእግዝያብሔር የተላከ ነው።
Last edited by Union on 15 Mar 2025, 20:56, edited 3 times in total.

Union
Senior Member
Posts: 11478
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Union » 15 Mar 2025, 20:33

ፋኖ ማለት ቋሚ ዘላለማዊ ማለት ነው

Debtera union*

Union
Senior Member
Posts: 11478
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Union » 15 Mar 2025, 20:48

ፈነነ ስንለውስ። የፈጣሪ መልእክተኛ ሆነ።

መላእክ

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Abere » 15 Mar 2025, 21:11

Union,

___በእውነቱ ጥሩ ሙከራ አድርግሃል ባይነኝ - በበኩሌ ስርወ-ቃሉን በተመለከተ። በአንድ ወቅት ስለፋኖ አመጣጥ ዩቲዩብ ላይ የሰማሁት አልውጣህ ብሎኝ ነበር - ልክ አንድ አባት ክራር ሲመቱ ጎንደር ውስጥ ወጣቱን ፋኖ ሁኑ ጣልያንን አሳዱት የሚል አጀማመር ሰጠ የሚለው አልተቀበልኩትም።

___ ፋኖ እንድሁ ከጊዜ እና ካጠቃቀም አመችነት እንጅ "ፋና" ከሚል የተነሳ ይመስለኛል። ተወርዋሪ በጦርነት ፋና የሚወጋ ቀድሞ የሚደርስ አይነት ስያሜ ይመስለኛል።

ተፈነወ የሚለው ግዕዝ ቃል እንድሁ የተላከ ( ብርሃኑን ላከ) ፊት እየመራ ከሞት ሃጥያት አርነት የሚያወጣ ሃይል እንደ ማለት። መልዐኩ ፋኑዔል የብርሃን መልዐክ መሆኑን አንዘንጋ።ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀ እንደምንለው። እግዚአብሄር የአማራን ህዝብ ከጥፋት ይታደግ ዘንድ ፋኖ አዘጋጀ። የህጻናትን እና የእናቶችን እንባ ዋይታ ይሰማ አምላክ ከአረማዊ ወያኔ እና ኦሮሙማ ያታደጋቸው ዘንድ የድል ፋናወጊ ፋኖ አዘጋጄ። የጠላቶችንም ትጥቅ ፈትቶ አስታጠቀው - የድል ጀበርና በወገቡ አደረገለት።

___እንደ እኔ ፋኖ 'ፋና'' የብርሃን ፈርቀዳጂ ቀድሞ መስዋዕት በመሆን እንደ ጧፍ እየነደደ ለወገኖቹ አርነት ፈጥኖ ደራሽ ሃይል ነው። ፋኖ በምግባር ሰናይ፤ በአላማ ርቱዕ፤ በፍትህ ቅን የሆነ የድል ፋናወጊ ነው።

Union
Senior Member
Posts: 11478
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Union » 15 Mar 2025, 21:22

Oh wow...brother Abere, I am impressed

Abere wrote:
15 Mar 2025, 21:11

Last edited by Union on 16 Mar 2025, 16:00, edited 3 times in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 14997
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Misraq » 15 Mar 2025, 21:33

ጥሌ መቸም አማራ ለመምሰል የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11478
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Union » 15 Mar 2025, 21:37

Here comes አገው misraq ዘአዊዞንቡዳ the brother of አገው ዘመነ ካሴ and አገው ምህረት ወዳጆ angry because we are teaching people about the meaning of Fano. :lol:
Misraq wrote:
15 Mar 2025, 21:33
ጥሌ መቸም አማራ ለመምሰል የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Abere » 15 Mar 2025, 21:40

Just to add one more point about Arch Angel Fanuel:

In the Book of Henok, Archangel Fanuel is known as the Angel of Repentance and Hope. The Arch Angel Fanuel sent by God along with Arch Angel Michael, Gabriel, Uriel and Raguel to fight Demons and punish Satan, Azazel
These fallen Angels caused caused horror on Earth and God sent the Arch Angels to lock them up.

union wrote:
15 Mar 2025, 21:22
Oh wow...brother Abere I am impressed.

Abere wrote:
15 Mar 2025, 21:11
Union,

___በእውነቱ ጥሩ ሙከራ አድርግሃል ባይነኝ - በበኩሌ ስርወ-ቃሉን በተመለከተ። በአንድ ወቅት ስለፋኖ አመጣጥ ዩቲዩብ ላይ የሰማሁት አልውጣህ ብሎኝ ነበር - ልክ አንድ አባት ክራር ሲመቱ ጎንደር ውስጥ ወጣቱን ፋኖ ሁኑ ጣልያንን አሳዱት የሚል አጀማመር ሰጠ የሚለው አልተቀበልኩትም።

___ ፋኖ እንድሁ ከጊዜ እና ካጠቃቀም አመችነት እንጅ "ፋና" ከሚል የተነሳ ይመስለኛል። ተወርዋሪ በጦርነት ፋና የሚወጋ ቀድሞ የሚደርስ አይነት ስያሜ ይመስለኛል።

ተፈነወ የሚለው ግዕዝ ቃል እንድሁ የተላከ ( ብርሃኑን ላከ) ፊት እየመራ ከሞት ሃጥያት አርነት የሚያወጣ ሃይል እንደ ማለት። መልዐኩ ፋኑዔል የብርሃን መልዐክ መሆኑን አንዘንጋ።ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀ እንደምንለው። እግዚአብሄር የአማራን ህዝብ ከጥፋት ይታደግ ዘንድ ፋኖ አዘጋጀ። የህጻናትን እና የእናቶችን እንባ ዋይታ ይሰማ አምላክ ከአረማዊ ወያኔ እና ኦሮሙማ ያታደጋቸው ዘንድ የድል ፋናወጊ ፋኖ አዘጋጄ። የጠላቶችንም ትጥቅ ፈትቶ አስታጠቀው - የድል ጀበርና በወገቡ አደረገለት።

___እንደ እኔ ፋኖ 'ፋና'' የብርሃን ፈርቀዳጂ ቀድሞ መስዋዕት በመሆን እንደ ጧፍ እየነደደ ለወገኖቹ አርነት ፈጥኖ ደራሽ ሃይል ነው። ፋኖ በምግባር ሰናይ፤ በአላማ ርቱዕ፤ በፍትህ ቅን የሆነ የድል ፋናወጊ ነው።

Union
Senior Member
Posts: 11478
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? መለኮታዊ ነው። ገባ በሉ እና ትርጉሙን ተማሩ።

Post by Union » 15 Mar 2025, 23:41

I didn't realize ፋኑኤል (it sounds ፋኖኤል to me), is one of the angels who marched down to the war zone to smoke the devil on the Armageddon of the heavens.

That is why I always like to say ፋኖ is the last strong stand of God's army and territory on earth. The ferenjis controlled the whole world except Ethiopia, even though they feel as if they now have managed to controle Ethiopia except the Amara.

Which is why every person of faith must be a ፍኖ because it's now God against evil. Which is why they want to burn and destroy the churches of Michael, Gebrel, Urael, Raguel because the devil wants to revenge for it's lose of the war in the heavens. Which is also why the ጴንጤ ቆስጤ ጋላs are breaking into churches to loot them and change them to their ferenji devilish worship place.

The Bible says during the last days the Ethiopians too will follow the ሀሳዊ መሢሕ (the antichrist), I know the bible is talking about people like Horus. Because they are supporting the gala, sponsored, put to power and financed by the ferenjis. The ho'mo'sex'ual ferenji leader who was accepted by a million ጴንጤስ in Ethiopia are all the 🛑 signs.

Being a ፋኖ is a blessing from God. No ifs, and no buts!!

Abere wrote:
15 Mar 2025, 21:40

Post Reply