Page 1 of 1

ብዙ ሰው ሞኝ ነው!የዘመድ ድብድብ(ጫዎታ) ጨርቅ ይጨርሳል እንድሉ በሻዕብያ፤ኦነግ እና ወያኔ ያለው ነገር ድብድብ እንጅ ጥል አይደለም። የእነርሱ ፓለቲካ Rabbies ከገባበት 3ቱም ያከትማሉ

Posted: 15 Mar 2025, 17:24
by Abere
ብዙ ሰው ሞኝ ነው! የዘመድ ድብድብ(ጫዎታ) ጨርቅ ይጨርሳል እንድሉ በሻዕብያ፤ ኦነግ እና ወያኔ ያለው ነገር ድብድብ እንጅ ጥል አይደለም። የእነርሱ ፓለቲካ Rabbies ከገባበት 3ቱም አንድ ላይ ያከትማሉ።