Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13629
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Mar 2025, 17:24
ብዙ ሰው ሞኝ ነው! የዘመድ ድብድብ(ጫዎታ) ጨርቅ ይጨርሳል እንድሉ በሻዕብያ፤ ኦነግ እና ወያኔ ያለው ነገር ድብድብ እንጅ ጥል አይደለም። የእነርሱ ፓለቲካ Rabbies ከገባበት 3ቱም አንድ ላይ ያከትማሉ።