Page 1 of 1

አሻንጉሊት መሥራትና ሮኬት መሥራት አንድ ነገር ነው!!!

Posted: 15 Mar 2025, 15:37
by Horus
ራዕይ፣ ፈጠራ፣ ጥረትና ጽናት ይባላሉ!


Re: አሻንጉሊት መሥራትና ሮኬት መሥራት አንድ ነገር ነው!!!

Posted: 15 Mar 2025, 16:49
by Union
ምክትል prime misterህ የሆነው አገው ሰውዬ ሮኬት ከአገው ዘመነጋ ሆነው ሰርተዋል እኮ already. አላየሽውም እንዴ። :lol:

ተኮሱት እኮ ወደላይ። ከአገው ምድር ወደ ሰማይ ተወንጭፎ እስካሁን አልተመለሰም። እነ አሜሪካ ሁሉ ፈርተዋል የት ሊወርድ ይችላል እያሉ ነው። :lol: :lol:


አገው ዘመነ የሰራነው ሮኬት ከናሳጋ የሚስተካከል ነው አለ እኮ ደግሞ :lol: :lol: :lol: :lol:


I don't lie, I don't need to lie :lol:

Re: አሻንጉሊት መሥራትና ሮኬት መሥራት አንድ ነገር ነው!!!

Posted: 15 Mar 2025, 17:03
by Abere

ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ድብ (Bear) ነው ወይስ ሌሎች ድመት፤ ወዘተ እንሰሳት ህጻናት በብዛት የሚያዩት? ይች ነገር ብላ ብላ ጾታ ዐልባ ትዕይንት እንዳታስፋፋ። :lol: በሰሜኑ ያሉ የአገሪቱ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ ሁነው የማንነት ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው። በሌላው አገሪቱ ደግሞ የክዋሽወርከር በሽታ፤ የምግብ ዕጥረት እና ቅንጭርና እያጠቃቸው ነው። ሆዱ ሞልቶ የማይጠግበው ሆድ አደሩ ፊንፊን ( ባለ ኮሪደሩ) ለሾው ይደሰትበት።

Re: አሻንጉሊት መሥራትና ሮኬት መሥራት አንድ ነገር ነው!!!

Posted: 15 Mar 2025, 17:09
by Union
እሱ ባለ ግዜ ነው።፡ባለ ኮሪደር ነው። እሱ ምን አለበት፣፡ህዝቡ መከራውን ስቃዩን እየበላ ነው።


አይ ባለ ኮሪደር :lol: