ምኞቴ ና ፀሎቴ
Posted: 15 Mar 2025, 15:21
ምኞቴ ና ፀሎቴ፣ ይህች ጀግና ሴት ሻቢያን አስተንፍሳልኝ ማየት ነዉ፣ በሕይወት እያለሁ!
ኋላፊነት አለባት፣ የኢትዮጵያ ንብረት የሆነዉን አሰብ ወደ ኃቀኛ በላቤቱ ማስመለስ፣ እንደማንኛዉም የኢትዮጵያ ወታደር የሕይወት ተልዕኮ!