Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12263
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ምኞቴ ና ፀሎቴ

Post by DefendTheTruth » 15 Mar 2025, 15:21

ምኞቴ ና ፀሎቴ፣ ይህች ጀግና ሴት ሻቢያን አስተንፍሳልኝ ማየት ነዉ፣ በሕይወት እያለሁ!



ኋላፊነት አለባት፣ የኢትዮጵያ ንብረት የሆነዉን አሰብ ወደ ኃቀኛ በላቤቱ ማስመለስ፣ እንደማንኛዉም የኢትዮጵያ ወታደር የሕይወት ተልዕኮ!

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምኞቴ ና ፀሎቴ

Post by Abere » 15 Mar 2025, 15:29


ጠራርገህ አሽረኝ ነው- ወያኔ እና ኦነግ-ብልጽግና ጨምሮ ይጥረግልን። ውጭውንም ግቢውንም ከሶስቱ ተባዮች እግዜር በተፈጥሮ ዲዲቲ ያጽዳልን። አሜን!!!

Post Reply