Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ከሻዕቢያ ቢልየነሮች አንዱ የሆነው ዴቪድ ሙሉጌታ የተባለ ጠበቃ የአሜሪካ ፉትቦልን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=358735
Page
1
of
1
ከሻዕቢያ ቢልየነሮች አንዱ የሆነው ዴቪድ ሙሉጌታ የተባለ ጠበቃ የአሜሪካ ፉትቦልን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted:
15 Mar 2025, 12:56
by
Digital Weyane
ኧረ እንደው ምን ብናደርጋቸው ይሻላል ጎበዝ? ምንድነው ግን ምስጢራቸው?
Re: ከሻዕቢያ ቢልየነሮች አንዱ የሆነው ዴቪድ ሙሉጌታ የተባለ ጠበቃ የአሜሪካ ፉትቦልን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted:
15 Mar 2025, 13:13
by
Digital Weyane
የሻዕቢያ ቢልየነሮች የስኬታቸውን ሚስጥር ምን እንደሆነ በተጠየቁ ጊዜ የሚሰጡት መልስ፣ <<ከወላጆቻችን የወረስነው ኾንፊደንስ ነው>> ይላሉ። ለመሆኑ ኾንፊደንስ ምንድን ነው እና እንዴት ነው የሚዳበረው?
የራስ መተማመን እጦት ኡኛ ኢትዮጵያውያንን የፈረንጆች ባሪያ እንድንሆን ዳርጎናል። የፈረንጆች መጫወቻ፣ መሳቂያና መሳለቂያ እንድንሆን አድርጎናል። አቻ የሌለው ባርነት ደግሞ የአእምሮ ባርነት ነው። ባርነት እንዲያበቃ መፍትሔው ግን ምንድን ነው ትላላችሁ?