Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9641
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከሻዕቢያ ቢልየነሮች አንዱ የሆነው ዴቪድ ሙሉጌታ የተባለ ጠበቃ የአሜሪካ ፉትቦልን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 15 Mar 2025, 13:13

የሻዕቢያ ቢልየነሮች የስኬታቸውን ሚስጥር ምን እንደሆነ በተጠየቁ ጊዜ የሚሰጡት መልስ፣ <<ከወላጆቻችን የወረስነው ኾንፊደንስ ነው>> ይላሉ። ለመሆኑ ኾንፊደንስ ምንድን ነው እና እንዴት ነው የሚዳበረው? :roll: :roll:

የራስ መተማመን እጦት ኡኛ ኢትዮጵያውያንን የፈረንጆች ባሪያ እንድንሆን ዳርጎናል። የፈረንጆች መጫወቻ፣ መሳቂያና መሳለቂያ እንድንሆን አድርጎናል። አቻ የሌለው ባርነት ደግሞ የአእምሮ ባርነት ነው። ባርነት እንዲያበቃ መፍትሔው ግን ምንድን ነው ትላላችሁ? :roll: :roll:

Post Reply