Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Incurable Disease (Woyane) of Tigray, causing its Painful Death: ባህላዊ Orommuma እሬቻ Doctors made it Gruesome.

Post by Abere » 15 Mar 2025, 12:31

Incurable Disease (Woyane) of Tigray, causing its Painful Death: ባህላዊ Orommuma እሬቻ Doctors made it Gruesome.
በአማራ ህዝብ ላይ ቀዳማዊ ቀውስ ጠማቂው ወያኔ የጠመቀውን ኮምጣጤ መርዝ ለእራሶ ተግቶ የስቃይ ሞት ደግሞ ደጋግሞ እየሞተ ነው። የኦሮሙማ ባላዊ አካሚዎች ደግሞ ስቃዩን እጅግ አበርትተውበታል። መሰንበት መልካም ነው - ወያኔም የኦሮሙማ ደጅ ጠኝ ተንበርካኪ ሁኖ የሞት ሞት ዕለት ከዕለት እየሞተ እያየን የደስታ ሳቅ እየሳቅን ነው። ለትግራይ ህዝብ ግን ከልብ እናዝናለን - ተገደው እንደ በግ እየተሳቡ የስቃዩ ታዳሚዎች ስለሆኑ።

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Incurable Disease (Woyane) of Tigray, causing its Painful Death: ባህላዊ Orommuma እሬቻ Doctors made it Gruesome.

Post by Abere » 15 Mar 2025, 16:51

You very well know TPLF is dead a long time ago, but you choose to live in the nostalgia of the past. Daydreaming has been your pill to mitigate the Pain. And your gut knows who decimated TPLF and dumped it in the landfill of all past, right? Amhara Fano/Special Force!

Axumezana wrote:
15 Mar 2025, 15:02
viewtopic.php?f=2&t=358733

Axumezana
Senior Member
Posts: 16977
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Incurable Disease (Woyane) of Tigray, causing its Painful Death: ባህላዊ Orommuma እሬቻ Doctors made it Gruesome.

Post by Axumezana » 15 Mar 2025, 17:01

ወዳጄ አበረ፤፤

ቀረርቶና ፉከራ አራት ኪሎ ቢያደርስ ኑሮ እስካሁን እንደ ገጣባ አህያ አትላላጥም ነበር!

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Incurable Disease (Woyane) of Tigray, causing its Painful Death: ባህላዊ Orommuma እሬቻ Doctors made it Gruesome.

Post by Abere » 15 Mar 2025, 17:15

Axumezana,

የአንተ ነገር ሂሳብ አትችልም። ወይን እኮ 17 ዓመታት ነበር የፈጀባት - ሻዕብያ አይዞሽ አለሁ እያላት፤ ኦነግ እኔ ከፊት እያላት፤ አሜሪካ በእኔ ይሁንብሽ! ለአንች ያልሆነ ብሎ ወንድም-ጋሼ ሁኗት፥ ደርግን ያኮረፈ አማራ የግንባር ጥይት እያበረደላት ። ጨርቅህ እላይህ ላይ አልቆ ቅማል ፈልቶበት በ17 መርፌ ጠቅመህ በ17 አመትህ አዲስ አበባ የገባህ አሁን አማራ ፋኖን ለመተቸት ሞራል ብቃት አለህ ዎይ? የለህም ብትልም ማንም አይቀበልህም። የፕሮፓጋናዳ ወሬህ ነው። አሁን ፋኖ በምስራቅ አፍሪካ ተገዳዳሪ ግዙፍ ሃይል ነው። ተወደደም ተጠላም እውነቱ ይህ ነው። አብይ አህመድ እንደ ዥዋዥዌ አንድ ጊዜ ከሻዕብያ ሌላ ጊዜ ከወያኔ እያላተመ ያለው በፋኖ ተሸንፎ በየት በኩል ማጭበርበር እና የወንድ በር መውጫ ቀዳዳ ፍለጋ ነው። ትግራይ ውስጥ ያለው የቅሪተ-ወያኔ ትርምስ የፋኖ የበላይ ነት የፈጠረው ውጤት ነው። የትግራይ ወያኔ የትም የትም መሄጃ የለውም እዛው ጭሶ እዛው ነዶ ያልቃል እንጅ - አሁን 1990ዎቹ ላሜ ቦራ አማራ የለም። ልመደው ሆደ ብለህ መኖር ብቻ ነው ያለህ አማራጭ። ትግሬ እረፍት ያገኝ ዘንድ የግደታ ይህን እውነት መቀበል አለበት። አሸንዳ አጀንዴየ ነው፤ ቅዱስ ያሬድ የመደባይ ኦሮሞ ወዘተ ቅራቅንቦ ለትግሬ ወጥመድ ላይ የተቀመጠ ቀይ ስጋ እንጅ ፋይዳ የለውም።
Axumezana wrote:
15 Mar 2025, 17:01
ወዳጄ አበረ፤፤

ቀረርቶና ፉከራ አራት ኪሎ ቢያደርስ ኑሮ እስካሁን እንደ ገጣባ አህያ አትላላጥም ነበር!

Post Reply