Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአያት ቅድም አያቶቼ አጽም ማረፊያ ቅዱሱ ምድር! ምድረ ከብድ በአዕላፋት ደምቃለች!!

Post by Horus » 14 Mar 2025, 11:51

ለዘመናት እብረው ቆመው አብረው የነገሱት ቅዱሱ የዝቋላ ታቦትም እዚህ ይገኛል! ዛሬ የምድረ ከብድ አቦ ንግስ ዋዜማ ነው !




Abere
Senior Member
Posts: 13625
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአያት ቅድም አያቶቼ አጽም ማረፊያ ቅዱሱ ምድር! ምድረ ከብድ በአዕላፋት ደምቃለች!!

Post by Abere » 14 Mar 2025, 12:23

በኦሮሙማ የተጨፈጨፉትን ምዕምን፤ ቀሳውስት እና መነኮሳት ነፍስ በዐፀደ ገነት እግዚአብሄር ያሳርፍ። ጻድቁ አባታችን በጸሎታቸው በቤተ-መቅደስ ቅጥር ከሚከሰተው የዋቄ ፈታ እና ጴንጤ ኮሪደር እሬቻ ይጠብቁ!

Horus
Senior Member+
Posts: 35608
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአያት ቅድም አያቶቼ አጽም ማረፊያ ቅዱሱ ምድር! ምድረ ከብድ በአዕላፋት ደምቃለች!!

Post by Horus » 14 Mar 2025, 12:32

አበረ፣
አያቶቻችን አይደለም ዛሬ የዛሬ 600 አመት ይህን ታቦት ዋሻ ውስጥ በመደበቅ ከግራኝ አህመድ ጠብቀው ያቆዩት ነው!! ያገሬ ወንድ በፈረቃ ለሊት ዘብ እያደረ የጠበቀው ታቦት ነው! ይህ በሚያልፍ ውሽንፍር የሚረበሽ ሕዝብ አይምሰልህ!! በዚች ምድር የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዝቅ ብላ አያውቅም! ንሴብሆ ለእግዚአብሄር!!


Selam/
Senior Member
Posts: 15035
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአያት ቅድም አያቶቼ አጽም ማረፊያ ቅዱሱ ምድር! ምድረ ከብድ በአዕላፋት ደምቃለች!!

Post by Selam/ » 15 Mar 2025, 07:02

ጥንብ አንሳው ጩልሌ

እኔ ራሴ ፈጣሪ ነኝ የምትል ወሽካታ አረማዊ ካድሬ በየትኛው ሙጣጭ ግብረገብነትህ ነው ስለአባቶቻችን እና ስለእምነት የምትዘባርቀው?

ቁናስ!


Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአያት ቅድም አያቶቼ አጽም ማረፊያ ቅዱሱ ምድር! ምድረ ከብድ በአዕላፋት ደምቃለች!!

Post by Union » 15 Mar 2025, 13:36

ጋላ ስልጤ Horus

አንተ ጋላ ነህ። የደገፍከው ጋላ ሀገር ለመመስረት በሰሜን ሸዋ እና ደሴ አከባቢ በጦርነት ተጠምዶ ስናየው አንተ ደግሞ የስልጤ ደምህ ይባርቅብህና የአባቶቼ እምነት ምናም ትላለህ ሲጨንቅህ :lol:

ወራዳ ሌባ ጋላ :lol:

የፈረንጆቹ የኮሪደር ልማት የት ደረሰ። አዳዲስ ቪድዬ ለቃቅመህ ለጥፍልን እስቲ :lol: ስለ ሀይማኖት አትቀባጥር። የሴጣን ልጅ

Post Reply