Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13624
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ ፋኖ ትግልን ለማስነጠቅ ልማደኞቹ የጥንቶቹ የአብይ አህመድ ልማታዊ ጋዜጠኞች ዛሬ ደግሞ ስለ Pretoria ስምምነት መፍረስ እና ስለ ደብረፅዮን ትክክለኛነት ሲያወሩ አያፍሩም።

Post by Abere » 13 Mar 2025, 18:36


የአማራ ፋኖ ትግልን ለማስነጠቅ ልማደኞቹ የጥንቶቹ የአብይ አህመድ ልማታዊ ጋዜጠኞች ዛሬ ደግሞ ስለ Pretoria ስምምነት መፍረስ እና ስለ ደብረፅዮን ትክክለኛነት ሲያወሩ አያፍሩም። Who in hell is stupid not to understand why TPLF/Debretstion is fighting.

ፋኖ ከኦሮሙማ ጋር ጦርነት የገባው አማራ በፕሪቶሪያ ድርድር አልተወከለም - በጦርነቱ ሙሉ መስዋዕትነ ከከፈለ በኋላ በሚል ዋና ምክንያት አይደለም እንዴ? ዛሬ ስለ ፕሪቶሪያ የሚቆረቆሩት የፋኖ ደጋፊዎች በሰው እየተጫዎቱ ናቸው።

ወያኔ የሚታገለው ከአማራ መሬት ሰርቆ ሀገረ-ትግራይ መመስረት ነው። ይህ ሃሜት አይደለም የአደባባይ ሀቅ ነው። ፋኖ መስለው የሚያሽቋልጡ ወያኔዎች እና ሻዕቢያዎች
በመርህ ለሚመራ ግለሰብ እና ቡድን አማራን ለማስበላት ነው። አንዳንዶቹ ዩቱዩበሮች ድብን ያሉ የሻዕብያ ተከፋዮች ናቸው - ፋኖ ከደብረጽዮን ጋር መተባበር አለበት ይላሉ። ጥንት የአማራን ትግል በኦሮሙማ ያስጠለፉ ድጋሜ በአማራ ሊጫዎቱ። አማራ የእራሱን ትግል ነው መቀጠል ያለበት - የማንም ማስፈጸሚያ ወይም በሌባ ተቀጣሪ አስመሳዮች መነሁለል የለበት። እነኝህ አጭበርባሪዎች እውነተኛ መሪዎችን እንደ እነ እስክንድር ነጋ ያሉትን ለማጥላላት ይፈልጋሉ። እነርሱ መርህ አለባ እና ተቀጣሪ ወይም ወያኔ እና ሻዕብያ ርዝራዦች ስለሆኑ በመርህ የሚመራ ታጋይ ጠላታቸው ነው።

አማራ ከኦነግ ጋር እሳት እና ጭድ እንደሆነ ሁሉ አማራ ከወያኔ ጋር እንድሁ እሳት እና ጭድ ነው። ደብረጽዮን ጌታቸው ረዳ የሚባል ገለመሌ የለም። የትግራይ ህዝብ ወያኔ አስወግዶ የአማራ ህዝብ እና እርስት ስንዝር አልመኝም እስካላለ ድረስ የአማራ ቋሚ ጥላት ወያኔ-ትግራይ ነው። አማራን ሰርቆ የሀገረ-ትግራይ ፓስፓርት የሚናፍቅ።

Fake, Gojame, Misraq :mrgreen: ( Adwa-Tigre/Shabia) carries dummy Hagere-Tigray passport)