Beleaguered Regional President from seat of Federal Government | ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረው የወዲ ረዳ የፖለቲካ ሞት
Last edited by eden on 13 Mar 2025, 13:20, edited 2 times in total.
-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Beleaguered Regional President gives interview from seat of Federal Government
እኔ ምን ላድርግ፣ አረመኔዉ አብይ አህመድ ብለህ ለምን አትጠራዉም ይሉኛል፣ ልክ ያኔ የጦርነቱ ጊዜ ና ጫካ ዉስጥ ሆነን ስንል እንደነበረዉ። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ልያጣሉኝ ና ከዚያ ቦኋላ ደግሞ ስልጣን ለእኛ ነዉ ብሎ ወደ ጠቅላይ ሚንስትሩ አቤቶታቸዉን ያጎርፋሉ። አቶ ጌታቸዉ ረዳ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግስት ፕረዚደንት።
Re: Beleaguered Regional President from seat of Federal Government | ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረው የወዲ ረዳ የፖለቲካ ሞት
“ Those who follow DIA’s interviews might assume he is an Ethiopian opposition leader.” They should not assume. He is indeed an Ethiopian opposition leader.