Page 1 of 1

ሌተናል ጀነራል ጻድቃን ከአገር ኮበለሉ?

Posted: 12 Mar 2025, 14:52
by Fed_Up
አንድ በሉልን!! Halafi Mitriè በልብ ድካም እንዳይሞት ቀስ ብላችሁ ንገሩት ቅቅቅ


Re: ሌተናል ጀነራል ጻድቃን ከአገር ኮበለሉ?

Posted: 12 Mar 2025, 16:14
by Fiyameta
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ !!!
ጀነራል ጻድቃን (ይች በአማርኛ እና ትግርኛ የሚጫወቷት ዥዋዥዌ) :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Please wait, video is loading...