የትግራዩ ምስለኔ ፕሬዝዳንት ከመቀሌ ፈረጠጡ
የዓብይ ቅጥረኛ የሆኑት ወፍራሙ ፕሬዝዳንት የሃይሌ ገብረስላሴን ሪከርድ ዛሬ በጥሰዋል
Re: የትግራዩ ምስለኔ ፕሬዝዳንት ከመቀሌ ፈረጠጡ
በቀጣዩ ደብረፅዮን ወደ አሥመራ ቢፈረጥጥስ? ይህ ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ እኮ የአማራ ርስት እና ህዝብ እወስዳለሁ ነው። የራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ በአስቸኳይ ወያኔ እና ወያኔ የተከላቸውን የስለላ መዋቅሮ በማፈረስ በድጋሜ ወያኔን ማባረር ይገባቸዋል። ፋኖ ምሬ ወዳጆ ሙሉ ራያን የመቆጣጠሪያ ጊዜ ላይ እንዳለ መሆኑን መገንዘብ ይጠበቅበታል። የወያኔ እና የአማራ ወዳጅነት የለም - ኦነግ እና አማራ እሳት እና ጭድ እንደሆነ ሁሉ አማራ እና ወያኔም እሳት እና ጭድ ነው። ሻዕብያ ለወያኔ ከማንም በላይ ሥስ ለብ አለው። እስከ አሁን እንዳይልሰው እሳት እንዳይተው ልጅ ሁኖበት እንጅ ወያኔ ለሻዕብያ የምትፋጀውን ኢትዮጵያ የሚበላበት ማንኪያ ናት። ብዙ አድሃሪ ካድሬዎች አማራ ከጥላቶቹ ጋር ማህበር እንድጠጣ ይወተውታሉ - ፋኖን ከፋኖ ያጋጫሉ። ራያን የትግሬ ክፍል አድርገው ያያሉ -እነኝህም አማራነን ያላሉ።
ደህና ሁኝ ትግራይ እንደገና 17 አመታት ሙሉ የሽፍታ ጫካ ዘመን ይመችሽ ይሆን? አማራ ልዩ ሃይል ነጻ ካወጣሽ በኋላ አብይ አህመድ ሲዖል ጣላሽ የተመደሰሰ ወያኔ ቅሪት ጥሎብሽ።
ደህና ሁኝ ትግራይ እንደገና 17 አመታት ሙሉ የሽፍታ ጫካ ዘመን ይመችሽ ይሆን? አማራ ልዩ ሃይል ነጻ ካወጣሽ በኋላ አብይ አህመድ ሲዖል ጣላሽ የተመደሰሰ ወያኔ ቅሪት ጥሎብሽ።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10888
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የትግራዩ ምስለኔ ፕሬዝዳንት ከመቀሌ ፈረጠጡ
The pro Shabia Tplf is winning shows weakness of the central ppOlf government or working hand in hand with Tplf and Shabia for continuation of chaos throughout Ethiopia and Tigray, which will soon affect Amara region. On other hand the real enemy could be Halafi types of Tigrayans who want to snatch land of Amara. In that case, we will soon hear from the intention of pro Shabia Tplf. It seems they are winning, they will just rule Tigray and move on or, join Tigray with Shabia. I don’t know how non pro Shabian Tigray can benefit by continuing to be greedy snatching land that don’t belong to them, instead of living in peace with their neighbors, they will lose more.
Re: የትግራዩ ምስለኔ ፕሬዝዳንት ከመቀሌ ፈረጠጡ
Abere TulemawGuragewAbere wrote: ↑12 Mar 2025, 09:50በቀጣዩ ደብረፅዮን ወደ አሥመራ ቢፈረጥጥስ? ይህ ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ እኮ የአማራ ርስት እና ህዝብ እወስዳለሁ ነው። የራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ በአስቸኳይ ወያኔ እና ወያኔ የተከላቸውን የስለላ መዋቅሮ በማፈረስ በድጋሜ ወያኔን ማባረር ይገባቸዋል። ፋኖ ምሬ ወዳጆ ሙሉ ራያን የመቆጣጠሪያ ጊዜ ላይ እንዳለ መሆኑን መገንዘብ ይጠበቅበታል። የወያኔ እና የአማራ ወዳጅነት የለም - ኦነግ እና አማራ እሳት እና ጭድ እንደሆነ ሁሉ አማራ እና ወያኔም እሳት እና ጭድ ነው። ሻዕብያ ለወያኔ ከማንም በላይ ሥስ ለብ አለው። እስከ አሁን እንዳይልሰው እሳት እንዳይተው ልጅ ሁኖበት እንጅ ወያኔ ለሻዕብያ የምትፋጀውን ኢትዮጵያ የሚበላበት ማንኪያ ናት። ብዙ አድሃሪ ካድሬዎች አማራ ከጥላቶቹ ጋር ማህበር እንድጠጣ ይወተውታሉ - ፋኖን ከፋኖ ያጋጫሉ። ራያን የትግሬ ክፍል አድርገው ያያሉ -እነኝህም አማራነን ያላሉ።
ደህና ሁኝ ትግራይ እንደገና 17 አመታት ሙሉ የሽፍታ ጫካ ዘመን ይመችሽ ይሆን? አማራ ልዩ ሃይል ነጻ ካወጣሽ በኋላ አብይ አህመድ ሲዖል ጣላሽ የተመደሰሰ ወያኔ ቅሪት ጥሎብሽ።
Seems like you are scared of some northern alliance. Teregaga there is none