Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15220
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ልማደኘው ደብረፅዮን መብረቃዊ ጥቃት ፤ ለመብረቃቂ ውድቀት ቁጥር 1 እየመራ ነው። አማራ ሆይ ጫ! ብለህ ስማ ሳይሆን ጥላቶችህን ጧ! አድርጋቸው።

Post by Abere » 12 Mar 2025, 08:58

ልማደኘው ደብረፅዮን መብረቃዊ ጥቃት ፤ ለመብረቃቂ ውድቀት ቁጥር 1 እየመራ ነው። አማራ ሆይ ጫ! ብለህ ስማ ሳይሆን ጥላቶችህን ጧ! አድርጋቸው።

የወያኔዎች ፍልምያ፤ የሻዕብያ ትግራይ ላይ ድሪያ፤ የኦነጎች ኹከት አንድ ትልቅ የጋራ ጠላት የሚሉት አማራን ለማጥመድ ነው። የደብረጽዮን ከፋኝ ብሎ ጦርንተ መግባት ብዙዎች ለስልጣን እንደሚሉት ሳይሆን ወልቃይት እና ራያ እወስዳለሁ ነው። አሁን ትግሬ የሚታገለው ለመገንጠል መሆኑ የጠፋበት ካለ ሞኝ ነው። ኦነግ አብይ እንድሁ የመስፋፋት እና የመገንጠል አላማ ነው። 50 አመታት ሙሉ ተዋግቶ አገር መፈጠር እና ማስተዳደር ያቃተው ሻዕብያ እንድሁ ተስፋ የቆረጠ በመሆኑ ትግሬዎችን በመጠቀም ኢትዮጵያን ለማተራመስ ይቋምጣል። አማራ ደግመህ ደጋግመህ እስብበት - 1ጊዜ 2 ጊዜ ብቻ ላሜ ቦራ አላንስህ ብሎ በየጊዜ ለህዳጣኖች ላሜ ቦራ እየሆንክ መኖር የለብህም። ጦርነቱ ሲያበቃ ሂሳባ ሲሰራ ሁሉ ጊዜ አማራ ዜሮ እያገኜ መኖር የለበትም። የፕሪቶሪያ የ2 ሽፋትዎች ውሉ እንደ ተቀደደ በደንብ ትረዳለህ።

Abere
Senior Member
Posts: 15220
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልማደኘው ደብረፅዮን መብረቃዊ ጥቃት ፤ ለመብረቃቂ ውድቀት ቁጥር 1 እየመራ ነው። አማራ ሆይ ጫ! ብለህ ስማ ሳይሆን ጥላቶችህን ጧ! አድርጋቸው።

Post by Abere » 12 Mar 2025, 15:17

የትግራይ ክ/ሀገር ሰዎች የገቡበት ቅርቃር ጥልቀት እና የሚገጥማቸው ስቃይ ስለታየኝ ብቻ ነው።

ከዚያ ባሻገር አሁን የምታየው እና እየሆነ ያለው የአማራ ህዝብ ከአንዱ ድል ወደሌላ የድል ምዕራፍ የመሸጋገር ሁኔታ ነው፡

1) የወያኔ ስርዐተ-ማህበር ሙሉ በሙሉ መደምሰስ ከአመታት በፊት የተመዘገብ አኩሪ ውጤት

2) የኦሮሙማ እና ቅሪተ-ወያኔ የፕሪቶሪያ የሽፋታ ውል አሁን ስርዐተ ቀብሩ አሁን መፈጸሙን ነው።

የትግራይ ህዝብ ሀዘን ላይ መቀመጡ አላሳሰብህ ከሆነ ብቻ ነው እንድህ የምታስበው።

Tigray and Eritrea province are now like Al Shabab run Somalia - people locked in infinite banditry life.

Axumezana wrote:
12 Mar 2025, 15:06
ተስፋ ቆረጥክ መሰለኝ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19056
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ልማደኘው ደብረፅዮን መብረቃዊ ጥቃት ፤ ለመብረቃቂ ውድቀት ቁጥር 1 እየመራ ነው። አማራ ሆይ ጫ! ብለህ ስማ ሳይሆን ጥላቶችህን ጧ! አድርጋቸው።

Post by Axumezana » 12 Mar 2025, 15:29

You talked about a risk of zero sum game on the people of Amhara & now you talk some things else! Are you trying to evade my question ?

Abere
Senior Member
Posts: 15220
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልማደኘው ደብረፅዮን መብረቃዊ ጥቃት ፤ ለመብረቃቂ ውድቀት ቁጥር 1 እየመራ ነው። አማራ ሆይ ጫ! ብለህ ስማ ሳይሆን ጥላቶችህን ጧ! አድርጋቸው።

Post by Abere » 12 Mar 2025, 16:56

Your yardstick of success has been to take over Amhara territories and have Tigray region. Given this measure, Tigray is a loser on score board. The win vs. loss dashboard flashes 2+ score for Amhara and -2 loses for Tigray. Woyane defeated -1 and Pretoria dismissed -1.

If you thought right, as a country everyone failed when herd tribal thinking took over the nation and the so-called tribal region eats up people.

__ Tigray will remain loser as far as there is woyane be that 2nd, 3rd etc generation of Woyane.

Axumezana wrote:
12 Mar 2025, 15:29
You talked about a risk of zero sum game on the people of Amhara & now you talk some things else! Are you trying to evade my question ?

Post Reply