Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23356
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የበሻሻው ውሸት ቋት መሃይሙ አብይ እንደልማዱ ሲዋሽ አላስዋሽ ብለውታል

Post by Fed_Up » 11 Mar 2025, 09:29

የህንድ እና አሜሪካ የአፕል አምራቾች ላባቸን ያፈሰሱበት የአፕል ምርት የኛ ነው ብሎ በመረጃ መረቡ ለጥፎ እጂ ከፈንጂ ትይዟል:: ይህን የውሸት ቋት ከእንግዲህ አያስዋሹትም.. እውነት ቢያወራም አይታመንም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ