Re: Interesting and correct conversation Andargachew with Mesay!
አማራ በመንግስት ደረጃ በጥላቻ እየተስራበት ያለ ህዝብ ነው:: ወያኔና ብልፅግና የፖለቲካ ማንፌስቶአቸው በአማራ ጥላቻ የተመስረተ ነው!
ድሮ የምትታወቀዋ ኢትዮዽያዊነትን አጥፍተዋታል:: ዘመኑ በመጀመርያ ራስህን አድን ነው:: ስለወደፊቷ ኢትዮዽያዊነት አስፈላጊነትና ምንነት ከድል በሁዋላ መነጋገር ነው!
ድሮ የምትታወቀዋ ኢትዮዽያዊነትን አጥፍተዋታል:: ዘመኑ በመጀመርያ ራስህን አድን ነው:: ስለወደፊቷ ኢትዮዽያዊነት አስፈላጊነትና ምንነት ከድል በሁዋላ መነጋገር ነው!