Page 1 of 1

የሁለቱ ሽማግሌዎች ጉድ ወጣ፤ በመጨረሻም

Posted: 08 Mar 2025, 17:00
by DefendTheTruth
ይህ ጉድ አያምልጣችዉ፣ ሁለቱ ሽማግሌዎች ከድሮ ጀምሮ ነዉ፣ ጉንጉኑን የጀመሩት።


Re: የሁለቱ ሽማግሌዎች ጉድ ወጣ፤ በመጨረሻም

Posted: 08 Mar 2025, 17:15
by DefendTheTruth
በወያኔ ከሳህል ጉድጓድ ተነቅሎ የወጣ ሻቢያ፣ መለስ ብሎን ወያኔን እኛ ነን አደስ አበባ ያስገባነዉ እና የነገስነዉ ይለናል።

Re: የሁለቱ ሽማግሌዎች ጉድ ወጣ፤ በመጨረሻም

Posted: 08 Mar 2025, 18:02
by Fiyameta

Re: የሁለቱ ሽማግሌዎች ጉድ ወጣ፤ በመጨረሻም

Posted: 11 Mar 2025, 15:18
by DefendTheTruth
ይህን ጉድ ስሙት፣ አይን ገላጭ ምልከታ ነዉ ና። "ኤርትሪያ ነፃ የወጣችዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ በስቀመጠችዉ ኢትዮጵያኖች ነዉ"።


Re: የሁለቱ ሽማግሌዎች ጉድ ወጣ፤ በመጨረሻም

Posted: 12 Mar 2025, 18:14
by Noble Amhara