The war between the two genociders is unavoidable & post Isaias Horn Africa power order could be led by new power(S)!
Posted: 08 Mar 2025, 01:22
አብይ ኢሳያስን ለመጣልና ከአሰብ እስከ ኣዶሊስ ያለውን መሬት ወደ ጥንታዊ ባለቤቱ ለማስመለስ በሚያደርገው ጦሩነት መደገፍና ሞራል መስጠቱ መልካም ነው። ነገር ግን ከጦሩነቱ በኻላ፥ ትግራይ፥ አማራ፥ ኦሮምያና ሌሎች ኢትዮጵያኖች ተባብረው የአብይን ክንፍ በመቁረጥ ከዚያ በኻላ የጥፋት እጁን በኢትዮጵያውያን ላይ ዳግም እንዳይዘረጋ ማድረግ ይቻላል፤ አብይ ከኢሳያስ ጋር በሚያደርገው ጦሩነት በእጅጉ መዳከሙ ስለማይቀር ፋኖም
፤ TDF ወይም OLF ሃይላቸውን ቆጥበው በመቆዬት አብይን ልክ ማስገባት ይችላል። ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ ይሉሃል ይኸ ነው፤
፤ TDF ወይም OLF ሃይላቸውን ቆጥበው በመቆዬት አብይን ልክ ማስገባት ይችላል። ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ ይሉሃል ይኸ ነው፤