Page 1 of 1
የትግሬው "መንበረ ሰላማ" ምስረታ ሲገርመን አገዎች ደግሞ "መንበረ ሀርቤ" የሚባል ሲኖዶስ መሰረቱ።፡አገው ዘመነ ካሴ በተገኘበት ማለት ነው።
Posted: 07 Mar 2025, 16:19
by Union
Re: የትግሬው "መንበረ ሰላማ" ምስረታ ሲገርመን አገዎች ደግሞ "መንበረ ሀርቤ" የሚባል ሲኖዶስ መሰረቱ። አገው ዘመነ ካሴ በተገኘበት ማለት ነው
Posted: 07 Mar 2025, 16:36
by Union
የቅድስት ስላሴ"ፅባቴ" ተብለው አስተዳዳሪ የሆኑት አባ ኪሮስ የሚባለው ሰውዬ ከህውሀት ግዜ ጀምሮ ትግሬ ነኝ እያለ ነበር ቦሀላ የስላሴ አስተዳዳሪ የነበረው። አሁን አገው ነኝ ብሎ ብቅ አለ
አገው ሆኖ ትግሬ ነኝ እያለ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሰውዬ አሁን የአገውን ሲንዶስ መስርቷል
ዘመነ ካሴ እና ምሬ ወዳጆ የአገው ሚልሻ ዊንግ አስተዳዳሪዎች ናቸው