Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6112
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የአብይ church counsel ሃይማኖትን እንዴት ለፖለቲካ እደሚጠቀም እዩ!

Post by Odie » 07 Mar 2025, 15:29

እኚህ ስው ሃይማኖተኛና የተከበሩ ስው ናቸው::
የዘር ፋሽስቱ አብይ የወንጌላውያን ቤተክርስትያን ካውንስል ለአጀንዳው ለመጠቀም አቋቁሞ ልክ እንደእስላሞቹ በዘር ኦሮሞ የሆነ የበላይ አርጎ ሾመ:: ከዚያ የፈለገውን እንዲፈፅሙ ያሾራቸዋል:: በሚስቱ ዘማሪ ነው ህዝብን ለማጨናበርያና ሃይማኖተኛ ለመምስል!

አሁን ቸርች ካውንስሉ በተስጠው መመርያ መስረት እኝህንየቢሊግራም ልጅ ከአሜሪካ ጠርቶ ያስመጣል:: የሚናገሩትን ስሙ!!

ሪቨረንዱ ስለ USAID እና ያየሁት መልካም ነገር (ኮሪደር ጨምሮ?) ለ P Trump. እነግራለሁ ነው የሚሉት:: መቸም ሚስጥሩ አምላክ ይግለጥላቸው:: እንዳሉትም አማኞች ከአምላክ እንጂ ከስው መጠበቅ የለባቸውም!!

ሃይማኖትለፖለቲካ አጀንዳ ሲውል ሃይማኖት አይደለም!