Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14810
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Abere » 07 Mar 2025, 13:52

ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው። But it is impossible to stand shoulder to shoulder with an Elephant Ethiopia. Eritrea will get stomped by the elephant.

This time around it is not like the hated Derg era where TPLF, OLF and Somalia liberation front, Amhara fought Derg and Shabia get an easy ride. In any case, compared to the Badme war time, Ethiopian are very unhappy the way Orommuma is treating them.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18438
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Axumezana » 07 Mar 2025, 14:19

Abere ,

You never commented on Axumezana's campaign on regaining access to the Sea over the last three years! Are you with Axumezana or against ? That is the acid test for you whether you are Banda or a true Ethiopian!

Selam/
Senior Member
Posts: 16970
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Selam/ » 07 Mar 2025, 14:29

Why would anyone endorse or comment on a sore Woyane wart? You don’t have a moral ground to observe 13 months of sunshine let alone claim Assab.

Abere
Senior Member
Posts: 14810
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Abere » 07 Mar 2025, 14:51

Axumezana,

አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑን በተመለከተ ብዥታ ያለበት ኢትዮጵያዊ ካለ እርሱ(ሷ) ወያኔ ብቻ ነው። አሰብ የኢትዮጵያ ሉዋላዊት ምድር መሆኑ ፍጹም ግልጽ ነው። በተደጋጋሚ በዚህ ላይ እኔም የበኩሌን አስተያየት ሥሰጥ ቆይቻለሁ።

እኔ እና አንተ ይህን ጉዳይ የምንመለከትበት መነጽር ከጊዜ አንጻር ይሁን ከርዕዮት የተለያየ ሊሆን ይችላል። በምሳሌያዊ አነጋገር ብጀመር ነገሩን በአጭሩ ያብራራዋል

__ ብልህ ዝንጀሮ መጀመሪያ የመቀመጫየን አለች ይባላል። ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ መቆሚያ መቀመጫ አጥቶ ስቃይ ላይ ነው። ኦሮሙማ ሱባዔ ነው ያስገበው። ይህን ደግሞ በተለይ በትግራይ እና አማራ እንድሁም አዲስ አበባ እያየኸው ነው። ጭራሽ ኦሮሙማ አሰብ አስመልሶ የኢትዮጵያን ህዝብ የልብ ፍላጎት ያደርሳል ብለህ ታስባለህ? :mrgreen: ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ይሉሃል። እውነተኛ ህዝባዊ ቅቡልነት ኢትዮጵያዊ መሪ ያስፈልጋል። ቂም ይዞ ጸሎት ጥል ይዞ አውደ ውጊያ አይገባም።

__ ቅን ፍላጎት እና አገር የማረጋጋት ስራ ከተፈለገ ከአሰብ በፊት የጎሳ ክልል እና የደደቢት ህገ-መንግስት ማፍረስ የተሻለ ነበር። ለምን የጎሳ ፌደሬሽን አይፈርስም? :mrgreen: ለዜጎች የጋራ አገር እንጅ ለጎሳ የሚሞት አንድም ዜጋ ተገቢ አይደለም። ኬኛ እየተባለ እንደት ነው ለኬኛ ሌላው የሚሞተው? ዘፋኙ "ሳንወጣ አልጋ ይቆረጥ ዋጋ" እንዳለው በጅምላ የዱርየ የጎሳ ወፈፌዎች መከተል ተገቢ አይደለም። መጀመሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ የእራሱን የቢት ስራ መጨረስ ይኖርበታል። ኦሮሙማ ሞራል፤ ህሌና እና ሰዋዊነት የሌላው አደገኛ እንሰሳዊ አካሄድ ነው። እሰብበት። አዎ እደግመዋለሁ አሰብ የኢትዮጵያ ነው - ለኤርትራ በስርቆት የተሰጠ ነው። መመለስ አለበት።

Axumezana wrote:
07 Mar 2025, 14:19
Abere ,

You never commented on Axumezana's campaign on regaining access to the Sea over the last three years! Are you with Axumezana or against ? That is the acid test for you whether you are Banda or a true Ethiopian!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9834
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Digital Weyane » 07 Mar 2025, 15:04

የዓድዋ ተወላጁ ትግራዋይ ዎንድማችን Abere ውጭ አገር ተቀምጦ ሀምበርገር ኡየጎመጠ ፣ ውስኪ እያገላበጠና እየተጎነጨ፣ የድሃ ልጆች በግዳጅ ዎደ ውክልና ጦርነት እየማገደ የጥይት እራት እያደረገ ማስፈጀት ልክ እንደ ትልቅ ጀብዱ ይቆጥረዋል። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23356
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Fed_Up » 07 Mar 2025, 15:09

Abere wrote:
07 Mar 2025, 13:52
ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው። But it is impossible to stand shoulder to shoulder with an Elephant Ethiopia. Eritrea will get stomped by the elephant.

This time around it is not like the hated Derg era where TPLF, OLF and Somalia liberation front, Amhara fought Derg and Shabia get an easy ride. In any case, compared to the Badme war time, Ethiopian are very unhappy the way Orommuma is treating them.
ፈሰ

Abere
Senior Member
Posts: 14810
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Abere » 07 Mar 2025, 15:35

ዲጂታል ዋይ! ዋይ!
አሰብን ለባለቤቱ በሰላም እንካችሁ ብላችሁ ለመስጠት ቅንነቱ እና እውነትን የመቀበል ጀግንነት ካላችሁ አንድም ጥይት ሳይጮህ አንድ ሰው ሳይሞት ይጠናቀቅ ነበር። ማንም ተሸናፊ ማንም አሸናፊ ሁሉም በጋራ አሸናፊነት ስነ-ልቦና ተሰምቶት በሰላም ከሰሜን እስከ ደቡብ ዜጎች ለስራ እና ለዕድገት ሲፈነጩ ይታይነበር። 50 አመታት በላይ ሳዋ ቆዝሞ የዝችን አለም ፍሬ ሳያጣጥሙ ማለፍ በእውነቱ ወንጀል ነው።

The cost of keeping the stolen territory of Assab is astronomical and keeping doing so is an utter stupidity - give back to Ethiopia and live in peace. Right now, you are sitting on a time bomb. The poor Eritrean people do not deserve to go through hell. I am pretty sure when Ethiopia got a normal governance system, the result is obvious - Assab reuniting to Ethiopia, Wollo ( Awusa Afar). You would feel the sunk cost, waste of lives that deserve to live.

Digital Weyane wrote:
07 Mar 2025, 15:04
የዓድዋ ተወላጁ ትግራዋይ ዎንድማችን Abere ውጭ አገር ተቀምጦ ሀምበርገር ኡየጎመጠ ፣ ውስኪ እያገላበጠና እየተጎነጨ፣ የድሃ ልጆች በግዳጅ ዎደ ውክልና ጦርነት እየማገደ የጥይት እራት እያደረገ ማስፈጀት ልክ እንደ ትልቅ ጀብዱ ይቆጥረዋል። :roll: :roll:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18438
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Axumezana » 08 Mar 2025, 00:52

አበረ

አብይ ኢሳያስን ለመጣልና ከአሰብ እስከ ኣዶሊስ ያለውን መሬት ወደ ጥንታዊ ባለቤቱ ለማስመለስ በሚያደርገው ጦሩነት መደገፍና ሞራል መስጠቱ መልካም ነው። ነገር ግን ከጦሩነቱ በኻላ፥ ትግራይ፥ አማራ፥ ኦሮምያና ሌሎች ኢትዮጵያኖች ተባብረው የአብይን ክንፍ በመቁረጥ ከዚያ በኻላ የጥፋት እጁን በኢትዮጵያውያን ላይ ዳግም እንዳይዘረጋ ማድረግ ይቻላል፤ አብይ ከኢሳያስ ጋር በሚያደርገው ጦሩነት በእጅጉ መዳከሙ ስለማይቀር ፋኖም
፤ TDF ወይም OLF ሃይላቸውን ቆጥበው በመቆዬት አብይን ልክ ማስገባት ይችላል። ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ ይሉሃል ይኸ ነው፤

Abere
Senior Member
Posts: 14810
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Abere » 08 Mar 2025, 12:18

የዓላማ ተቃርኖ ነው በዚህ አስተያየትህ የማነበው። ሞራል ከአላማ ጋር ሲጣመር ጥሩ ነው።
1ኛ) አብይ አህመድ አንተ እንደምትለው የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት ካስመለሰ ለምን ብለህ ነው እንድወገድ የምትፈልገው? ብቀላ ወይስ ስልጣን ፍለጋ ወይስ እኛ ተሸውደን አርሱን አሁን በመደገፍ ኢትዮጵያ ነፍሷ እንድወጣልህ።

2ኛ) እንድህ አይነት የሞኝ ግምት ነው ወያኔ ቱባ ነኝ የሚነካኝ የለም ብላ ስልጣን ሰጥታ መቀሌ ጠቅላ ገብታ አብይ ነጥቆ እንደ አይጥ የደበደባት። ከጦርነት ማግስት ምድረ ኦሮሙማ ፊልድ ማርሻል እና ጄኔራል የሾመው ከዘመቻ መልስ የአድስ አበባን ሰው በተራ ማሰቃየት የጀመረው።
አብይ አህመድ አይዋጋም እንጅ ከተዋጋ በለስ ቢቀናው በርካታ ኦሮሙማዎች ፊልድ ማርሻል፤ ጄኔራል ወዘተ ይሾማሉ - ሹመት ያድልብ ተብሎ እሬቻ ይደረጋል። ትግሬዎች በደንብ ማሰብ አለባችሁ ገና የምኒልክ እና የአማራ ጥላቻ ጢስ በልባችሁ እየጨሰ ነው። ትንሽ ነገር እና ብቀላ ላይ ተቸክላችሁ ትልቅ ነገር እያጣችሁ ነው። በእውነቱ የአሰብ ወደብ ፍለጋችሁም ከልብ ሳይሆን ሻዕብያን ለመበቀል ነው። ብቀላ ቦታ የለውም ፍትህ፤ ታሪክ እና እውነት ነው መፈለግ ያለብን። ኢትዮጵያም የኤርትራ ክፍለ ሀገር ህዝብም ህዝብ ነው። ዱርዬ ሻዕብያ፤ዱርዬ ወያኔ እና ዱሪዬ ኦነግ ማለት ህዝብ ወይም የግለሰብ ማለት አይደለም። ዱርየዎቹ እንደት ይወገዳሉ አንድ ህዝብ መሆን እንደት ይቻላል፤ ያለ ክልል ያለ ጎሳ ያለ አጥር ከሚለው ላይ ነው።

It is true, Assab is an Ethiopian territory. But I do not believe Abiy Ahmed can lead Ethiopia to victory and a win win solution as well. He is all about Orommuma. He is just the same as Woyane.

Axumezana wrote:
08 Mar 2025, 00:52
አበረ

አብይ ኢሳያስን ለመጣልና ከአሰብ እስከ ኣዶሊስ ያለውን መሬት ወደ ጥንታዊ ባለቤቱ ለማስመለስ በሚያደርገው ጦሩነት መደገፍና ሞራል መስጠቱ መልካም ነው። ነገር ግን ከጦሩነቱ በኻላ፥ ትግራይ፥ አማራ፥ ኦሮምያና ሌሎች ኢትዮጵያኖች ተባብረው የአብይን ክንፍ በመቁረጥ ከዚያ በኻላ የጥፋት እጁን በኢትዮጵያውያን ላይ ዳግም እንዳይዘረጋ ማድረግ ይቻላል፤ አብይ ከኢሳያስ ጋር በሚያደርገው ጦሩነት በእጅጉ መዳከሙ ስለማይቀር ፋኖም
፤ TDF ወይም OLF ሃይላቸውን ቆጥበው በመቆዬት አብይን ልክ ማስገባት ይችላል። ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ ይሉሃል ይኸ ነው፤

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19891
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Fiyameta » 08 Mar 2025, 12:30

ለመላው የብልፅግና እምነት ተከታዮች ማፅናናትን እመኛለሁ። REST IN PEACE

Axumezana
Senior Member
Posts: 18438
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Axumezana » 08 Mar 2025, 12:45

Abere,
የፖለታካ ሀሁ አልገባህም፤ ጠላቶችህን አላትመህ ሩጫውን አንደኛ ከወጣህ ሌላ ምን ትፈልጋለህ፤ አብይም ኢሳያስም ጠላት መሆናቸውን ከዘነጋህ የነሱ መጫወቻ ካርድ ትሆናለህ

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19891
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Fiyameta » 08 Mar 2025, 13:32

An attention seeking Beshasha man, known for being a chronic liar, led his family to so much worry and anxiety by constantly threatening to hang himself.

His family did everything they could to help the man cope with his problems, including spending millions of IMF dollars on counseling sessions, but none of it seemed to help the man stop from making threats to end his life.

The whole experience had a devastating effect on the entire family that was facing financial distress and trauma as a result of the man's irrational behavior.

Finally, the family had had enough and made the difficult decision to let the man do whatever he wanted to do.

The man left his Beshasha home with a rope around his neck and disappeared into a nearby forest.

But a few hours later the family started to worry and decided and to go check on him.

Deep in the forest, dangling from a tall tree, they found the Beshasha man with a rope tied around his waist.

Puzzled, they asked why he had the rope tied around his waist and not his neck, he answered....
"because I was unable to breath or scream for help with the rope tied around my neck."
:lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 14810
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Abere » 09 Mar 2025, 10:15

"The seeds of an evil bear fruit of death" ---- The 100-years homework given to Ethiopia by Shabia has now become a homework back to Shabia itself - it is deadly.

Abere
Senior Member
Posts: 14810
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Abere » 09 Mar 2025, 11:09

Assab for Eritrea is like riding a dead horse. There is no way Eritrea province will move itself an inch economically, politically , etc until it gives back Assab back to its owner - Ethiopia.

Live in denial, but you will find the result in the end and you will swallow the bitter truth to accept it as your new normal - Assab part of Awusa, Ethiopia.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23356
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ሲገባ ተስፋ የጨለመባት ኤርትራ ያላት የሞመከር አጋጣሚ ይህ ጊዜ ብቻ ነው።

Post by Fed_Up » 10 Mar 2025, 09:37

Abere wrote:
09 Mar 2025, 10:15

"The seeds of an evil bear fruit of death" ---- The 100-years homework given to Ethiopia by Shabia has now become a homework back to Shabia itself - it is deadly.
ጋላው ሰገጤ,

የትኛዋ ኢትዮጵያ?

Post Reply