Page 1 of 1

አየ የዘረ ከሃዲዎች ነገር ፤ ኤርትራን እንደገዱ ዛሬ ደግሞ ሶማሊላንድን ከዱ እነ አበራሽና ሆሮር ምነ ይሉ ይሆን?

Posted: 28 Feb 2025, 11:40
by kebena05
እንደ ማሙሹ አለቃቸው እነሱም ዛሬ የሱማሊላንድን ስም እንኳን ማንሳት ነውር ነው ይሉናል። :lol: :lol:

ነገ ባለተራው ተከጂ ማን ይሆን? ክህደት የእምዬ ልጆች ባሕላዊ ጨዎታ ነው ልበል?