Page 1 of 1

ቀጣዩ የአብይ አህመድ ጉብኝት ጉዞ አሥመራ ከተማ ነው። አህያ ለአህያ ቢጣላ ጥርስ አይሳበርም። ሻዕብያ እና ኦነግ ተጣሉ የሚል ሞኝ ብቻ ነው።

Posted: 28 Feb 2025, 10:03
by Abere
ቀጣዩ የአብይ አህመድ ጉብኝት ጉዞ አሥመራ ከተማ ነው። አህያ ለአህያ ቢጣላ ጥርስ አይሳበርም። ሻዕብያ እና ኦነግ ተጣሉ የሚል ሞኝ ብቻ ነው።
ኢትዮጵያ የምትፈልገው መሪ "ኢትዮጵያ ትቅደም" /Ethiopia First የሚል ብቻ ነው። ለቅርጫ ያሰናዷትን ሳይሆን ለእርሷ ክብር እና የግዛት ሉዐላዊነት የሚሰዋላት፤ በአንድ ጉንጩ ስለኢትዮጵያ እያነበነበ በሌላው ጉንጩ እንደ ይሁዳ በክህደት የሚሸጣትን አይደለም።

An Oromia firster is an obvious enemy to Ethiopia as an Eritrea province first Sayers.