Page 1 of 1

አበረ የአንተ ኢትዮጵያ ከ50 አመት በፊት የሞተችና በምናብህና በየአመቱ በተስካር የምታስባት ናት!

Posted: 27 Feb 2025, 11:35
by Axumezana

Re: አበረ የአንተ ኢትዮጵያ ከ50 አመት በፊት የሞተችና በምናብህና በየአመቱ በተስካር የምታስባት ናት!

Posted: 27 Feb 2025, 12:05
by Abere

እግዚአብሄር ይፈውስህ። ጴንጤነትህን አውልቀህ ጸበል ግባ - ምናልባት ቢሻልህ። ጴንጤ መሆንክን ካወቅሁ ጊዜ ጀምሮ ነው የአንጎልህን ሚዛን የተጠራጠርኩት።

Ethiopia outlived Meles Zenawi, Seyoum Mesfin, 1.5 million Woyane rag tags and surely outlive you. Ethiopia ate up and destroyed the parasite Abay Tigray and is killing Orommuma republic.

Re: አበረ የአንተ ኢትዮጵያ ከ50 አመት በፊት የሞተችና በምናብህና በየአመቱ በተስካር የምታስባት ናት!

Posted: 27 Feb 2025, 12:16
by Odie
Abere wrote:
27 Feb 2025, 12:05

I don't think he is PENTE. He is KESATE BIRHAN!

He is incontinent poooooooooooping all over :lol:

Re: አበረ የአንተ ኢትዮጵያ ከ50 አመት በፊት የሞተችና በምናብህና በየአመቱ በተስካር የምታስባት ናት!

Posted: 27 Feb 2025, 12:21
by Abere
ይህም እኮ ቡዔል ዘቡዔል ነው። :lol: ከሳቴውም ቡዔል ዘቡዔል ቅርንጫፍ ነው። አክሱምዒዛና እንደ ዝናሽ ለምን የቡዔል ዘቡዔል ነጠላውን አይለቅም ግን ጨፍሮ ዕብደቱ ይወጣለት ነበር :lol:
Odie wrote:
27 Feb 2025, 12:16

Posted: 27 Feb 2025, 12:32
by Odie
Abere wrote:
27 Feb 2025, 12:21

Yes, that is what is driving him crazy. He is a deviant Orthodox :mrgreen:

Re: አበረ የአንተ ኢትዮጵያ ከ50 አመት በፊት የሞተችና በምናብህና በየአመቱ በተስካር የምታስባት ናት!

Posted: 27 Feb 2025, 15:34
by Axumezana
አበረ ከእውነት አትሽሽ፤ የትግራይ ጥላቻን፥ አቁም፥ ወይን በ 27 አመት የሰራውን ስህተት ስትተርክ የሰራውን መልካም ስራ ጨምርበት፥ ለአሁኑም መንግስት እንደዚሁ፤
Axumezana ክርስትያን ነው ጴንጤ፥ አይደለም፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ቤተክርስትያን ወንጌላዊ አስተምሮ ይቀበላል፥ ያከብራታልም፤ ይወዳታልም፤

አበረ አበረ አበረ
ዘመን አለፈበት እየተማረረ
ይቅርታ ተስኖት ጨጓራው እያረረ
አየሁት ተጨንቆ ፊቱ እየጠቆረ
መፍትሄው ይቅርታ እየሱስ እንዳስተማረ