Page 1 of 1
ዝኑዬ አዲስ ዘፈን ከቤተመንግስት ለቀቀች
Posted: 27 Feb 2025, 10:24
by Misraq
.
.
.
ፋፍዴን እና መሪያቸው ምስጋናው ተጣድፈው እየገዙት ነው፥፥ ጥሌ እንጥሌም ኦርደር አድርጉዋል
....paster axumqzena, would you buy this album?
Re: ዝኑዬ አዲስ ዘፈን ከቤተመንግስት ለቀቀች
Posted: 27 Feb 2025, 11:02
by Odie
የማጭበርበሩን ስራ ሚስትም ባልም አንድ ላይ ተክነውበታል!
ባልና ሚስት ካንድ ውሃ ይቀዳል ነበር የሚባለው?!
የጉድ ምድር!
እርሷን የምስማበት ጉልበት የለኝም::
Re: ዝኑዬ አዲስ ዘፈን ከቤተመንግስት ለቀቀች
Posted: 27 Feb 2025, 11:29
by Fed_Up
እነሱ እሚያመልኩት ንጉስ ግደል የሚለው ነው መሰለኝ:: እኛ እምናውቀው ንጉስ ግደል እረድ ጨፍጭፍ አይልም.. ፍቅር ይሰብካል ጎረቤትህን እንዳንተ አድርገህውደድ ይላል:: እምዬ ምኒሊክ ቤተመንግስት በአጋጣሚ በግርግር ምንም ሳይለፉ የተደኮሉት ወዲ በሻሻ እና ጀሌዎቹ ግን አጨናባሪ ሌቦች ናቸው:: የተሰራው ስህተት ተሰተካክሎ እነዚ በረሮዎች ተጠርገው ና ተጠራርገው ይወጣሉ::
Re: ዝኑዬ አዲስ ዘፈን ከቤተመንግስት ለቀቀች
Posted: 27 Feb 2025, 11:45
by Axumezana
Fed-UP ተደምረናል እያልክ ታናፋ አልነበረም? ለነገሩ፥አንተ የምትተነፍሰው በኢሳያስ ሳንባ ነው፤
Re: ዝኑዬ አዲስ ዘፈን ከቤተመንግስት ለቀቀች
Posted: 28 Feb 2025, 00:29
by Misraq
Axumezana wrote: ↑27 Feb 2025, 11:45
Fed-UP ተደምረናል እያልክ ታናፋ አልነበረም? ለነገሩ፥አንተ የምትተነፍሰው በኢሳያስ ሳንባ ነው፤
ወንድማችን Fed-up ን ለቀቅ አድርግና የለሼዋ ዝኑዬን ዘፈን ትገዛለህ አትገዛም?
Re: ዝኑዬ አዲስ ዘፈን ከቤተመንግስት ለቀቀች
Posted: 28 Feb 2025, 00:39
by Axumezana
ዎቾ ጉድ ትናንት ተደምረናል እያሉ ስያናፉ የነበሩ እነ Fed up ለጣልያን የሸጣቸውን Super Banda አምዬ ሚኒልክ ማለት ጀመሩ!
Re: ዝኑዬ አዲስ ዘፈን ከቤተመንግስት ለቀቀች
Posted: 28 Feb 2025, 00:51
by Misraq
Axumezana የሸሌዋን የዝኑየን አዲስ ዘፈን ትገዛለህ አትገዛም? ጰንጤ እንደሆንክ እኮ ራስህ ነገረኸናል
ሬባጋዳሼራባባባባባባባባባባባባባባባ