Page 1 of 1
ቱስ ቱስ ድኩማን ካድሬዎች - የጦርነት ከበሮ አትደልቁ ፡ በውጪም በውስጥም ሰላም ነው የሚያዋጣው !
Posted: 27 Feb 2025, 06:52
by Selam/
Re: ቱስ ቱስ ድኩማን ካድሬዎች - የጦርነት ከበሮ አትደልቁ ፡ በውጪም በውስጥም ሰላም ነው የሚያዋጣው !
Posted: 27 Feb 2025, 07:34
by Odie
ይሞታል እንዴ!
ስውየው የት ይሂድ? ዲብሎማሲና ወዳጅነት===0
ለምኖም ቢሆን በራሱ ክፍያም ቢሆን እንደ ሶማልያ አይነት ሃገሮች እንኳን መሪ አይደለም እንዳይባል ጠርተው ያፅናኑት እንጂ!!
ለካድሬ ይህም ትልቅ ድል ነው ለአንድ ሶሰት ቀናት!!
ሶማልያን አሻክሮ ከ አክሲሱ አወጣት ማለት ነው ወይስ?
ይህም ጉብኝት በቱርክ አዘጋጅነትና ድርድር ወይም ከ UAE. የተገኘ ይሆናል?
አለባበሱሰ? ናይጄርያዊ ቁጭ
አልሻባብ ቡም ማረግ ቀንሷል?